1914-2014 የአምላክ መንግሥት የመቶ ዓመት የግዛት ዘመን!
በ1922 ወንድም ጆሴፍ ራዘርፎርድ “እነሆ ንጉሡ በመግዛት ላይ ነው! . . . ንጉሡንና መንግሥቱን አስታውቁ” በማለት ስሜት ቀስቃሽ ንግግር አቅርቦ ነበር። ይህ ንግግር በመንግሥቱ 100ኛ ዓመት የግዛት ዘመን ውስጥ የምንኖረውንም ጭምር ለሥራ የሚያነሳሳ ነው። ሰዎች በድረ ገጻችን አማካኝነት ስለ መንግሥቱ እንዲማሩ በመርዳት ነሐሴ ታሪካዊ ወር እንዲሆን የተቻለንን ጥረት እናድርግ!