የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 107
  • ኑ ወደ ይሖዋ ተራራ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኑ ወደ ይሖዋ ተራራ
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኑ! ወደ ይሖዋ ተራራ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ትድኑ ዘንድ አምላክን ፈልጉ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ትድኑ ዘንድ አምላክን ፈልጉ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መስበክ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 107

መዝሙር 107

ኑ ወደ ይሖዋ ተራራ

በወረቀት የሚታተመው

(ኢሳይያስ 2:2-4)

1. እዩ አሻግራችሁ

እጅግ ከፍ ካለው ጋራ፤

ዛሬም ይታያል ልቆ

የአምላክ ተራራ።

ሕዝቦች ከሩቅ መጡ፤

ካለም ዳርቻ ሁሉ።

‘ኑና ላምላክ ተገዙ’

እየተባባሉ።

ቃሉ ተፈጽሟል፤

ታናሹ ብሔር ታላቅ ሆኗል።

እድገት ማድረጋችን

ያምላክን በረከት ያሳያል።

ብዙዎች ጎርፈዋል፤

ከአምላክ ጎን ቆመዋል።

ታማኝ ይሆናሉ፤

ለአምላክ ቃል ገብተዋል።

2. ሄደን እንድንሰብክ

ጌታ ’የሱስ አዞናል።

ያምላክ መንግሥት ምሥራች

ለሁሉም ተዳርሷል።

’የሱስ ንጉሥ ሆኗል፤

‘ከኔ ጎን ቁሙ’ ይላል።

ትሑት የሆነ ሁሉ

ይመራ በቃሉ።

የእጅግ ብዙ ሕዝብ ቁጥር

መጨመር ያስደስታል!

ሁላችን ስላምላክ

የመመሥከር መብት አግኝተናል።

ድምፃችን ከፍ ይበል፤

ሰውን ሁሉ እንጥራ፤

ዘላለም እንዲኖሩ

በአምላክ ተራራ።

(በተጨማሪም መዝ. 43:3፤ 99:9⁠ን፣ ኢሳ. 60:22⁠ን እና ሥራ 16:5⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ