የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ግንቦት ገጽ 3
  • ልጆቻችሁ ክርስቶስን እንዲከተሉ አሠልጥኗቸው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ልጆቻችሁ ክርስቶስን እንዲከተሉ አሠልጥኗቸው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወላጆች፣ ልጆቻችሁን እድገት አድርገው እንዲጠመቁ እየረዳችኋቸው ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • ልጄ ለመጠመቅ ደርሷል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • ተጨማሪ መረጃ
    የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ
  • ጥምቀት—ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ግብ!
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ግንቦት ገጽ 3
አንድ ልጅ ሲጠመቅ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ልጆቻችሁ ክርስቶስን እንዲከተሉ አሠልጥኗቸው

ክርስቲያን ወላጆች ልጃቸው ‘ራሱን በመካድ የራሱን የመከራ እንጨት ተሸክሞ ኢየሱስን ሲከተል’ ከማየት የበለጠ የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (ማር 8:34፤ 3ዮሐ 4) አንድ ወላጅ ልጁ ክርስቶስን እንዲከተል ማሠልጠን ማለትም ሕይወቱን ለይሖዋ እንዲወስንና እንዲጠመቅ መርዳት የሚችለው እንዴት ነው? አንድ ልጅ ለመጠመቅ ዝግጁ መሆኑን የሚጠቁሙ ምን ነገሮች ይኖራሉ?

የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ

የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 165-166 ላይ ያለውን “ለክርስቲያን ወላጆች” በሚለው ርዕስ ሥር የቀረበውን ሐሳብ አንብብና የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  1. ደቀ መዝሙር ሲባል ምን ማለት ነው?

  2. ወላጆች ልጆቻቸውን ምን ማስተማር አለባቸው?

  3. አንድ ልጅ ለጥምቀት ብቁ እንዲሆን (ዕድሜውን ግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል) ከታች ካሉት ጥቅሶች አንጻር ምን ማድረግ ይኖርበታል?

    • ቆላ 3:20

    • ሉቃስ 2:46

    • መዝ 122:1

    • ማቴ 4:4

    • ማቴ 6:33

    • 1ቆሮ 15:33

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ