የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 15
  • ጸሎታችን በይሖዋ ዘንድ ውድ ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጸሎታችን በይሖዋ ዘንድ ውድ ነው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በጸሎት አማካኝነት ከአምላክ ጋር ያለህን ዝምድና አጠናክር
    ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
  • ጸሎታችሁ “እንደ ዕጣን” ነውን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • መልስ የሚያገኙት የእነማን ጸሎቶች ናቸው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • ‘ጸሎት ሰሚ’ ወደሆነው አምላክ መቅረብ የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 15
ፎቶግራፎች፦ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወንድሞችና እህቶች ሲጸልዩ። 1. አንዲት ልጅ ከመተኛቷ በፊት ከእናቷ ጋር ሆና። 2. አንድ ወንድም ሆስፒታል ከተኛችው ሚስቱ ጋር። 3. አንድ ወንድም ተራራ እየወጣ። 4. አንዲት እህት በጭንቀት ተውጣ። 5. አንዲት እህት ጥናት ከመጀመሯ በፊት። 6. በታዳጊ አገር ውስጥ ያለ አንድ ወንድም። 7. ወላጆችና ትንሽ ልጃቸው ከምግብ በፊት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ጸሎታችን በይሖዋ ዘንድ ውድ ነው

ተቀባይነት ያላቸው ጸሎቶች፣ ዘወትር በቤተ መቅደሱ በይሖዋ ፊት በሚጨሰው ጣፋጭ መዓዛ ያለው ዕጣን ተመስለዋል። (መዝ 141:2) ለሰማዩ አባታችን ፍቅራችንንና አድናቆታችንን ስንገልጽለት፣ ስለሚያስጨንቁንና ስለምንፈልጋቸው ነገሮች ስንነግረው እንዲሁም አመራር እንዲሰጠን ስንጠይቀው ከእሱ ጋር ያለንን ወዳጅነት ከፍ አድርገን እንደምንመለከተው እናሳያለን። እርግጥ ይሖዋ በስብሰባዎቻችን ላይ በሕዝብ ፊት የሚቀርቡትን አጭር ጸሎቶች ወሳኝ የአምልኳችን ክፍል አድርጎ ይመለከታቸዋል። ይሁንና በግላችን በምንጸልይበት ጊዜ ልባችንን አፍስሰን ለረጅም ሰዓት ስናነጋግረው ይሖዋ ይበልጥ ይደሰታል!—ምሳሌ 15:8

ለጸሎት ትልቅ ቦታ እሰጣለሁ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ወንድም ጆንሰን የትኞቹን የአገልግሎት መብቶች አግኝቷል?

  • ወንድም ጆንሰን በጸሎት አማካኝነት በይሖዋ እንደሚታመን ያሳየው እንዴት ነው?

  • ከወንድም ጆንሰን ተሞክሮዎች ምን ትምህርት አግኝተሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ