የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ኅዳር ገጽ 6
  • ጽድቅ የሚለካው በሀብት ብዛት አይደለም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጽድቅ የሚለካው በሀብት ብዛት አይደለም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ለሌሎች ስንጸልይ ይደሰታል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ኢዮብ ጸንቷል፤ እኛም መጽናት እንችላለን!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • ኢዮብ ንጹህ አቋሙን በመጠበቁ ወሮታ ተከፍሎታል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1998
  • ለኢዮብ የተከፈለው ወሮታ የተስፋ ምንጭ ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ኅዳር ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጽድቅ የሚለካው በሀብት ብዛት አይደለም

ሶፋር፣ አምላክ የክፉዎችን ሀብት እንደሚነጥቅ በመግለጽ ኢዮብ ኃጢአት ሠርቶ መሆን እንዳለበት የሚጠቁም ሐሳብ ተናገረ (ኢዮብ 20:5, 10, 15)

ኢዮብ በምላሹ ‘ታዲያ ክፉዎች የሚበለጽጉት ለምንድን ነው?’ የሚል ጥያቄ አቀረበ (ኢዮብ 21:7-9)

የኢየሱስ ሕይወት ጻድቃን ቁሳዊ ሀብት ላይኖራቸው እንደሚችል ያሳያል (ሉቃስ 9:58)

አንድ ወንድም ከትንሿ ቤታቸው ውጭ ቁጭ ብለው ላሉ የአንድ ቤተሰብ አባላት ጥቅስ ሲያነብላቸው። አባትየው መጽሐፍ ቅዱሱን አውጥቶ እየተከታተለ ሲሆን ትንሹ ልጃቸው ደግሞ በጥሞና እያዳመጠ ነው።

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ጻድቅ ሰው ሀብታምም ሆነ ድሃ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ምንድን ነው?—ሉቃስ 12:21፤ w07 8/1 29 አን. 12

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ