የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 54
  • በደል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በደል
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 54

በደል

ሌሎች አግባብ ያልሆነ ነገር ሲያደርጉብን ምን ሊሰማን ይችላል?

መዝ 69:20፤ ምሳሌ 18:14፤ መክ 4:1-3፤ ሚል 2:13-16፤ ቆላ 3:21

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ሳሙ 10:1-5—በንጉሥ ዳዊት ሠራዊት ውስጥ የሚያገለግሉ አንዳንድ ወታደሮች፣ አካላዊ ጉዳት የሚያስከትል ባይሆንም እንኳ በጠላቶቻቸው እጅ የሚያዋርድ ነገር ተፈጽሞባቸዋል፤ በዚህም የተነሳ ዳዊት ለየት ያለ አሳቢነት አሳይቷቸዋል

    • 2ሳሙ 13:6-19—ትዕማር አምኖን በደፈራትና በኋላም ባዋረዳት ጊዜ አልቅሳለች እንዲሁም ልብሷን ቀድዳለች

አንድ ሰው በደል ሲደርስበት ይሖዋ ሁኔታውን በሚገባ እንደሚያይ በምን እናውቃለን? ደግሞስ ምን እርምጃ ይወስዳል?

ኢዮብ 34:21, 22፤ መዝ 37:8, 9፤ ኢሳ 29:15, 19-21፤ ሮም 12:17-21

በተጨማሪም መዝ 63:6, 7⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ሳሙ 25:3, 14-17, 21, 32-38—ኃይለኛና ምግባረ ብልሹ የሆነው ናባል ዳዊትን በመሳደብ የገዛ ራሱን ቤተሰብ ሕይወት አደጋ ላይ ጣለ፤ በኋላም ይሖዋ ቀሰፈው

    • ኤር 20:1-6, 9, 11-13—ካህኑ ጳስኮር ኤርምያስን መታው እንዲሁም በእግር ግንድ አሰረው፤ ይህ ሁኔታ መጀመሪያ ላይ ኤርምያስን ተስፋ አስቆርጦት ነበር፤ በኋላ ግን ይሖዋ ነቢዩን አበረታታው እንዲሁም አዳነው

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ