እንግዳ ተቀባይነት ሮም 12:13፤ ዕብ 13:2፤ 1ጴጥ 4:9 በተጨማሪም 1ጢሞ 3:2፤ ቲቶ 1:8ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ ዘፍ 18:1-8—አብርሃምና ሣራ፣ መላእክትን በእንግድነት ተቀብለዋል ሥራ 16:13-15—ሊዲያ ለሐዋርያው ጳውሎስና ለአገልግሎት ጓደኞቹ ልዩ መስተንግዶ አድርጋለች