የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • የሌዊ ዘሮች (1-30)

      • የቤተ መቅደሱ ዘማሪዎች (31-47)

      • የአሮን ዘሮች (48-53)

      • የሌዋውያን መኖሪያ ስፍራዎች (54-81)

1 ዜና መዋዕል 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 29:34፤ ዘፀ 6:16
  • +ዘፀ 6:18፤ ዘኁ 3:27
  • +ዘኁ 3:17፤ 26:57

1 ዜና መዋዕል 6:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:21
  • +ዘፀ 6:22፤ ዘሌ 10:4

1 ዜና መዋዕል 6:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:20
  • +1ዜና 23:13
  • +ዘፀ 6:26፤ ሥራ 7:37, 38
  • +ዘፀ 15:20
  • +ዘፀ 24:1፤ ዘሌ 10:1
  • +ዘኁ 3:32፤ ዘዳ 10:6
  • +ዘፀ 6:23፤ 28:1፤ ዘኁ 4:28፤ 1ዜና 24:2, 4

1 ዜና መዋዕል 6:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:25፤ ዘኁ 25:11

1 ዜና መዋዕል 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:17

1 ዜና መዋዕል 6:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 1:8፤ 2:35
  • +2ሳሙ 15:27, 36

1 ዜና መዋዕል 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 11:11

1 ዜና መዋዕል 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 34:14

1 ዜና መዋዕል 6:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:18
  • +ሐጌ 1:1

1 ዜና መዋዕል 6:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በ1ዜና 6:1 ላይ ጌድሶን ተብሎም ተጠርቷል።

1 ዜና መዋዕል 6:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:18

1 ዜና መዋዕል 6:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:19, 20

1 ዜና መዋዕል 6:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:57

1 ዜና መዋዕል 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:18

1 ዜና መዋዕል 6:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘሮች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 16:1, 32፤ 26:10, 11፤ ይሁዳ 11

1 ዜና መዋዕል 6:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:24

1 ዜና መዋዕል 6:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 1:1

1 ዜና መዋዕል 6:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 1:20
  • +1ሳሙ 8:1, 2

1 ዜና መዋዕል 6:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዘሮች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:19፤ 1ዜና 23:21

1 ዜና መዋዕል 6:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 6:17፤ 1ዜና 15:16

1 ዜና መዋዕል 6:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:14
  • +2ዜና 35:15

1 ዜና መዋዕል 6:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:16, 17
  • +1ሳሙ 8:1, 2

1 ዜና መዋዕል 6:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 1:1

1 ዜና መዋዕል 6:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1፤ 2ዜና 5:12፤ መዝ 50:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

1 ዜና መዋዕል 6:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 23:6
  • +1ዜና 15:16, 17

1 ዜና መዋዕል 6:48

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የተሰጡ ነበሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:5-7

1 ዜና መዋዕል 6:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:1፤ ዘኁ 3:10
  • +ዘፀ 30:10፤ ዘሌ 4:20፤ 17:11፤ 2ዜና 29:24
  • +ዘፀ 29:38
  • +ዘፀ 30:7

1 ዜና መዋዕል 6:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:23
  • +ዘፀ 28:1፤ ዘኁ 3:32

1 ዜና መዋዕል 6:52

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:17

1 ዜና መዋዕል 6:53

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 2:35

1 ዜና መዋዕል 6:54

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በግንብ በታጠሩት ሰፈሮቻቸው።”

1 ዜና መዋዕል 6:55

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:22፤ ኢያሱ 21:8, 11

1 ዜና መዋዕል 6:56

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 14:13፤ መሳ 1:20

1 ዜና መዋዕል 6:57

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኢያሱ 21:13 ላይ በተጠቀሰው መሠረት “ከተማን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:12, 13
  • +ኢያሱ 20:7, 9
  • +ኢያሱ 15:20, 42
  • +ኢያሱ 15:20, 48
  • +ኢያሱ 21:13-16

1 ዜና መዋዕል 6:58

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 1:11

1 ዜና መዋዕል 6:59

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 4:24, 32
  • +ኢያሱ 15:10, 12

1 ዜና መዋዕል 6:60

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:21, 24
  • +ኢያሱ 21:8, 18፤ ኤር 1:1
  • +ኢያሱ 21:4

1 ዜና መዋዕል 6:61

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:5

1 ዜና መዋዕል 6:62

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:27-33

1 ዜና መዋዕል 6:63

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:34-40

1 ዜና መዋዕል 6:64

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 35:2-4

1 ዜና መዋዕል 6:66

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:20-26

1 ዜና መዋዕል 6:67

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኢያሱ 21:21 ላይ በተጠቀሰው መሠረት “ከተማን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 20:7, 9
  • +ኢያሱ 16:10

1 ዜና መዋዕል 6:68

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 10:11

1 ዜና መዋዕል 6:69

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 10:12፤ መሳ 1:35
  • +ኢያሱ 19:45, 48

1 ዜና መዋዕል 6:71

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:41-43
  • +ኢያሱ 21:27

1 ዜና መዋዕል 6:72

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:12, 16
  • +ኢያሱ 21:8, 28

1 ዜና መዋዕል 6:74

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:8, 30

1 ዜና መዋዕል 6:75

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:28, 31፤ መሳ 1:31

1 ዜና መዋዕል 6:76

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:13
  • +ኢያሱ 20:7, 9፤ 21:32, 33

1 ዜና መዋዕል 6:77

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:34-39

1 ዜና መዋዕል 6:78

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:23

1 ዜና መዋዕል 6:79

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:26

1 ዜና መዋዕል 6:80

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 32:1, 2፤ 2ሳሙ 2:8

1 ዜና መዋዕል 6:81

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:26
  • +ዘኁ 32:1

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 6:1ዘፍ 29:34፤ ዘፀ 6:16
1 ዜና 6:1ዘፀ 6:18፤ ዘኁ 3:27
1 ዜና 6:1ዘኁ 3:17፤ 26:57
1 ዜና 6:2ዘፀ 6:21
1 ዜና 6:2ዘፀ 6:22፤ ዘሌ 10:4
1 ዜና 6:3ዘፀ 6:20
1 ዜና 6:31ዜና 23:13
1 ዜና 6:3ዘፀ 6:26፤ ሥራ 7:37, 38
1 ዜና 6:3ዘፀ 15:20
1 ዜና 6:3ዘፀ 24:1፤ ዘሌ 10:1
1 ዜና 6:3ዘኁ 3:32፤ ዘዳ 10:6
1 ዜና 6:3ዘፀ 6:23፤ 28:1፤ ዘኁ 4:28፤ 1ዜና 24:2, 4
1 ዜና 6:4ዘፀ 6:25፤ ዘኁ 25:11
1 ዜና 6:72ሳሙ 8:17
1 ዜና 6:81ነገ 1:8፤ 2:35
1 ዜና 6:82ሳሙ 15:27, 36
1 ዜና 6:12ነህ 11:11
1 ዜና 6:132ዜና 34:14
1 ዜና 6:142ነገ 25:18
1 ዜና 6:14ሐጌ 1:1
1 ዜና 6:17ዘኁ 3:18
1 ዜና 6:18ዘኁ 3:19, 20
1 ዜና 6:19ዘኁ 26:57
1 ዜና 6:20ዘኁ 3:18
1 ዜና 6:22ዘኁ 16:1, 32፤ 26:10, 11፤ ይሁዳ 11
1 ዜና 6:23ዘፀ 6:24
1 ዜና 6:271ሳሙ 1:1
1 ዜና 6:281ሳሙ 1:20
1 ዜና 6:281ሳሙ 8:1, 2
1 ዜና 6:29ዘፀ 6:19፤ 1ዜና 23:21
1 ዜና 6:312ሳሙ 6:17፤ 1ዜና 15:16
1 ዜና 6:321ነገ 6:14
1 ዜና 6:322ዜና 35:15
1 ዜና 6:331ዜና 15:16, 17
1 ዜና 6:331ሳሙ 8:1, 2
1 ዜና 6:341ሳሙ 1:1
1 ዜና 6:391ዜና 25:1፤ 2ዜና 5:12፤ መዝ 50:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
1 ዜና 6:441ዜና 23:6
1 ዜና 6:441ዜና 15:16, 17
1 ዜና 6:48ዘኁ 3:5-7
1 ዜና 6:49ዘፀ 28:1፤ ዘኁ 3:10
1 ዜና 6:49ዘፀ 30:10፤ ዘሌ 4:20፤ 17:11፤ 2ዜና 29:24
1 ዜና 6:49ዘፀ 29:38
1 ዜና 6:49ዘፀ 30:7
1 ዜና 6:50ዘፀ 6:23
1 ዜና 6:50ዘፀ 28:1፤ ዘኁ 3:32
1 ዜና 6:522ሳሙ 8:17
1 ዜና 6:531ነገ 2:35
1 ዜና 6:55ዘኁ 13:22፤ ኢያሱ 21:8, 11
1 ዜና 6:56ኢያሱ 14:13፤ መሳ 1:20
1 ዜና 6:57ዘኁ 35:12, 13
1 ዜና 6:57ኢያሱ 20:7, 9
1 ዜና 6:57ኢያሱ 15:20, 42
1 ዜና 6:57ኢያሱ 15:20, 48
1 ዜና 6:57ኢያሱ 21:13-16
1 ዜና 6:58መሳ 1:11
1 ዜና 6:591ዜና 4:24, 32
1 ዜና 6:59ኢያሱ 15:10, 12
1 ዜና 6:60ኢያሱ 18:21, 24
1 ዜና 6:60ኢያሱ 21:8, 18፤ ኤር 1:1
1 ዜና 6:60ኢያሱ 21:4
1 ዜና 6:61ኢያሱ 21:5
1 ዜና 6:62ኢያሱ 21:27-33
1 ዜና 6:63ኢያሱ 21:34-40
1 ዜና 6:64ዘኁ 35:2-4
1 ዜና 6:66ኢያሱ 21:20-26
1 ዜና 6:67ኢያሱ 20:7, 9
1 ዜና 6:67ኢያሱ 16:10
1 ዜና 6:68ኢያሱ 10:11
1 ዜና 6:69ኢያሱ 10:12፤ መሳ 1:35
1 ዜና 6:69ኢያሱ 19:45, 48
1 ዜና 6:71ዘዳ 4:41-43
1 ዜና 6:71ኢያሱ 21:27
1 ዜና 6:72ኢያሱ 19:12, 16
1 ዜና 6:72ኢያሱ 21:8, 28
1 ዜና 6:74ኢያሱ 21:8, 30
1 ዜና 6:75ኢያሱ 19:28, 31፤ መሳ 1:31
1 ዜና 6:76ማቴ 3:13
1 ዜና 6:76ኢያሱ 20:7, 9፤ 21:32, 33
1 ዜና 6:77ኢያሱ 21:34-39
1 ዜና 6:78ዘኁ 21:23
1 ዜና 6:79ዘዳ 2:26
1 ዜና 6:80ዘፍ 32:1, 2፤ 2ሳሙ 2:8
1 ዜና 6:81ዘኁ 21:26
1 ዜና 6:81ዘኁ 32:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57
  • 58
  • 59
  • 60
  • 61
  • 62
  • 63
  • 64
  • 65
  • 66
  • 67
  • 68
  • 69
  • 70
  • 71
  • 72
  • 73
  • 74
  • 75
  • 76
  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 6:1-81

አንደኛ ዜና መዋዕል

6 የሌዊ+ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀአት+ እና ሜራሪ+ ነበሩ። 2 የቀአት ወንዶች ልጆች አምራም፣ ይጽሃር፣+ ኬብሮን እና ዑዚኤል+ ነበሩ። 3 የአምራም+ልጆች* አሮን፣+ ሙሴ+ እና ሚርያም+ ነበሩ። የአሮን ወንዶች ልጆች ናዳብ፣ አቢሁ፣+ አልዓዛር+ እና ኢታምር+ ነበሩ። 4 አልዓዛር ፊንሃስን+ ወለደ፤ ፊንሃስ አቢሹዓን ወለደ። 5 አቢሹዓ ቡቂን ወለደ፤ ቡቂ ዑዚን ወለደ። 6 ዑዚ ዘራህያህን ወለደ፤ ዘራህያህ መራዮትን ወለደ። 7 መራዮት አማርያህን ወለደ፤ አማርያህ አኪጡብን+ ወለደ። 8 አኪጡብ ሳዶቅን+ ወለደ፤ ሳዶቅ አኪማዓስን+ ወለደ። 9 አኪማዓስ አዛርያስን ወለደ፤ አዛርያስ ዮሃናንን ወለደ። 10 ዮሃናን አዛርያስን ወለደ። እሱም ሰለሞን በኢየሩሳሌም በገነባው ቤት ውስጥ ካህን ሆኖ ያገለግል ነበር።

11 አዛርያስ አማርያህን ወለደ፤ አማርያህ አኪጡብን ወለደ። 12 አኪጡብ ሳዶቅን+ ወለደ፤ ሳዶቅ ሻሉምን ወለደ። 13 ሻሉም ኬልቅያስን+ ወለደ፤ ኬልቅያስ አዛርያስን ወለደ። 14 አዛርያስ ሰራያህን+ ወለደ፤ ሰራያህ የሆጼዴቅን+ ወለደ። 15 ይሖዋ፣ ይሁዳና ኢየሩሳሌም በናቡከደነጾር እጅ በግዞት እንዲወሰዱ ሲያደርግ የሆጼዴቅም በግዞት ተወሰደ።

16 የሌዊ ወንዶች ልጆች ጌርሳም፣* ቀአት እና ሜራሪ ነበሩ። 17 የጌርሳም ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ ሊብኒ እና ሺምአይ።+ 18 የቀአት ወንዶች ልጆች አምራም፣ ይጽሃር፣ ኬብሮን እና ዑዚኤል+ ነበሩ። 19 የሜራሪ ወንዶች ልጆች ማህሊ እና ሙሺ ነበሩ።

የሌዋውያን ቤተሰቦች በየአባቶቻቸው ስም ሲዘረዘሩ እነዚህ ናቸው፦+ 20 ጌርሳም፣+ የጌርሳም ልጅ ሊብኒ፣ የሊብኒ ልጅ ያሃት፣ የያሃት ልጅ ዚማ፣ 21 የዚማ ልጅ ዮአህ፣ የዮአህ ልጅ ኢዶ፣ የኢዶ ልጅ ዛራ፣ የዛራ ልጅ የአትራይ። 22 የቀአት ወንዶች ልጆች፦* አሚናዳብ፣ የአሚናዳብ ልጅ ቆሬ፣+ የቆሬ ልጅ አሲር፣ 23 የአሲር ልጅ ሕልቃና፣ የሕልቃና ልጅ ኤቢያሳፍ፣+ የኤቢያሳፍ ልጅ አሲር፤ 24 የአሲር ልጅ ታሃት፣ የታሃት ልጅ ዑሪኤል፣ የዑሪኤል ልጅ ዖዝያ፣ የዖዝያ ልጅ ሻኡል። 25 የሕልቃና ወንዶች ልጆች አማሳይ እና አሂሞት ነበሩ። 26 ጾፋይ የሕልቃና ልጅ ነበር፤ የጾፋይ ልጅ ናሃት፣ 27 የናሃት ልጅ ኤልያብ፣ የኤልያብ ልጅ የሮሃም እና የየሮሃም ልጅ ሕልቃና+ ነበር። 28 የሳሙኤል+ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ኢዩኤልና ሁለተኛው አቢያህ+ ነበሩ። 29 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፦* ማህሊ፣+ የማህሊ ልጅ ሊብኒ፣ የሊብኒ ልጅ ሺምአይ፣ የሺምአይ ልጅ ዖዛ፣ 30 የዖዛ ልጅ ሺምአ፣ የሺምአ ልጅ ሃጊያህ፣ የሃጊያህ ልጅ አሳያህ።

31 ዳዊት፣ ታቦቱ በይሖዋ ቤት ከተቀመጠ በኋላ በዚያ የሚዘመረውን መዝሙር እንዲመሩ የሾማቸው እነዚህ ነበሩ።+ 32 እነሱ ሰለሞን የይሖዋን ቤት በኢየሩሳሌም እስኪገነባ+ ድረስ በማደሪያ ይኸውም በመገናኛ ድንኳኑ ከመዝሙር ጋር የተያያዘ ኃላፊነት ተሰጣቸው፤ በተሰጣቸውም ኃላፊነት መሠረት አገልግሎታቸውን ያከናውኑ ነበር።+ 33 ከወንዶች ልጆቻቸው ጋር አብረው የሚያገለግሉት ሰዎች እነዚህ ነበሩ፦ ከቀአታውያን መካከል ዘማሪው ሄማን፣+ የኢዩኤል+ ልጅ፣ የሳሙኤል ልጅ፣ 34 የሕልቃና+ ልጅ፣ የየሮሃም ልጅ፣ የኤሊዔል ልጅ፣ የቶአ ልጅ፣ 35 የጹፍ ልጅ፣ የሕልቃና ልጅ፣ የማሃት ልጅ፣ የአማሳይ ልጅ፣ 36 የሕልቃና ልጅ፣ የኢዩኤል ልጅ፣ የአዛርያስ ልጅ፣ የሶፎንያስ ልጅ፣ 37 የታሃት ልጅ፣ የአሲር ልጅ፣ የኤቢያሳፍ ልጅ፣ የቆሬ ልጅ፣ 38 የይጽሃር ልጅ፣ የቀአት ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፣ የእስራኤል ልጅ ነበር።

39 ወንድሙ አሳፍ+ በቀኙ በኩል ሆኖ ያገለግል ነበር፤ አሳፍ የቤራክያህ ልጅ፣ የሺምአ ልጅ፣ 40 የሚካኤል ልጅ፣ የባአሴያህ ልጅ፣ የማልኪያህ ልጅ፣ 41 የኤትኒ ልጅ፣ የዛራ ልጅ፣ የአዳያህ ልጅ፣ 42 የኤታን ልጅ፣ የዚማ ልጅ፣ የሺምአይ ልጅ፣ 43 የያሃት ልጅ፣ የጌርሳም ልጅ፣ የሌዊ ልጅ ነበር።

44 ወንድሞቻቸው የሆኑት የሜራሪ+ ዘሮች በስተ ግራ የነበሩ ሲሆን ኤታን+ በዚያ ነበር፤ እሱም የቂሺ ልጅ፣ የአብዲ ልጅ፣ የማሉክ ልጅ፣ 45 የሃሻብያህ ልጅ፣ የአሜስያስ ልጅ፣ የኬልቅያስ ልጅ፣ 46 የአማሲ ልጅ፣ የባኒ ልጅ፣ የሼሜር ልጅ፣ 47 የማህሊ ልጅ፣ የሙሺ ልጅ፣ የሜራሪ ልጅ፣ የሌዊ ልጅ ነበር።

48 ሌዋውያን ወንድሞቻቸው በእውነተኛው አምላክ ቤት፣ በማደሪያ ድንኳኑ ውስጥ ሁሉንም አገልግሎት እንዲያከናውኑ ተሹመው ነበር።*+ 49 አሮንና ወንዶች ልጆቹ+ የእውነተኛው አምላክ አገልጋይ ሙሴ ባዘዘው መሠረት እጅግ ቅዱስ ከሆኑት ነገሮች ጋር የተያያዙትን ሥራዎች በማከናወን ለእስራኤል ቤት ለማስተሰረይ፣+ የሚቃጠል መባ በሚቀርብበት መሠዊያና+ በዕጣን መሠዊያው+ ላይ የሚጨስ መሥዋዕት አቀረቡ። 50 የአሮን ዘሮች እነዚህ ነበሩ፦+ የአሮን ልጅ አልዓዛር፣+ የአልዓዛር ልጅ ፊንሃስ፣ የፊንሃስ ልጅ አቢሹዓ፣ 51 የአቢሹዓ ልጅ ቡቂ፣ የቡቂ ልጅ ዑዚ፣ የዑዚ ልጅ ዘራህያህ፣ 52 የዘራህያህ ልጅ መራዮት፣ የመራዮት ልጅ አማርያህ፣ የአማርያህ ልጅ አኪጡብ፣+ 53  የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅ፣+ የሳዶቅ ልጅ አኪማዓስ።

54 በክልላቸው ውስጥ በሰፈሮቻቸው* የሚገኙት የመኖሪያ ቦታዎቻቸው እነዚህ ነበሩ፦ የቀአታውያን ቤተሰብ የሆኑት የአሮን ዘሮች የመጀመሪያው ዕጣ ደረሳቸው፤ 55 በይሁዳ ምድር የምትገኘውን ኬብሮንን+ በዙሪያዋ ካሉት የግጦሽ መሬቶች ጋር ሰጧቸው። 56 ይሁንና የከተማዋን እርሻና ሰፈሮቿን ለየፎኒ ልጅ ለካሌብ+ ሰጡ። 57  ለአሮንም ዘሮች የመማጸኛ ከተሞችን፣*+ ኬብሮንን+ እንዲሁም ሊብናንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣ ያቲርን፣+ ኤሽተሞዓንና የግጦሽ መሬቶቿን ሰጡ፤+ 58 ሂሌንንና የግጦሽ መሬቶቿን፣ ደቢርንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣ 59 አሻንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣ ቤትሼሜሽንና+ የግጦሽ መሬቶቿን ሰጡ፤ 60 ከቢንያም ነገድም ጌባና+ የግጦሽ መሬቶቿ፣ አለሜትና የግጦሽ መሬቶቿ እንዲሁም አናቶትና+ የግጦሽ መሬቶቿ ተሰጣቸው። ለወገኖቻቸው የተሰጡት ከተሞቻቸው በአጠቃላይ 13 ከተሞች ነበሩ።+

61 ለቀሩት ቀአታውያን ከሌላው ነገድ ቤተሰብና ከምናሴ ነገድ እኩሌታ+ ላይ አሥር ከተሞች በዕጣ መደቡላቸው።

62 ለጌርሳማውያን በየቤተሰቦቻቸው ከይሳኮር ነገድ፣ ከአሴር ነገድ፣ ከንፍታሌም ነገድና በባሳን ከሚገኘው ከምናሴ ነገድ 13 ከተሞች መደቡላቸው።+

63 ለሜራራውያን በየቤተሰቦቻቸው ከሮቤል ነገድ፣ ከጋድ ነገድና ከዛብሎን ነገድ 12 ከተሞች በዕጣ መደቡላቸው።+

64 በዚህ መንገድ እስራኤላውያን ለሌዋውያኑ እነዚህን ከተሞች ከነግጦሽ መሬታቸው ሰጧቸው።+ 65 በተጨማሪም ከይሁዳ ነገድ፣ ከስምዖን ነገድና ከቢንያም ነገድ በስማቸው የተጠቀሱትን እነዚህን ከተሞች በዕጣ መደቡላቸው።

66 ከቀአታውያን ቤተሰቦች መካከል የተወሰኑት ከኤፍሬም ነገድ ያገኟቸው የራሳቸው የሆኑ ከተሞች ነበሯቸው።+ 67 እነሱም የመማጸኛ ከተሞቹን፣* ተራራማ በሆነው የኤፍሬም ምድር ያለችውን ሴኬምንና+ የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ጌዜርንና+ የግጦሽ መሬቶቿን ሰጧቸው፤ 68 ዮቅመአምንና የግጦሽ መሬቶቿን፣ ቤትሆሮንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣ 69 አይሎንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ጋትሪሞንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን ሰጧቸው፤ 70 ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ላይ ደግሞ አኔርንና የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ቢልአምንና የግጦሽ መሬቶቿን ለቀሩት የቀአታውያን ቤተሰቦች ሰጧቸው።

71 ለጌርሳማውያን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ በባሳን የምትገኘውን ጎላንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም አስታሮትንና የግጦሽ መሬቶቿን መደቡላቸው፤+ 72 ከይሳኮር ነገድም ቃዴሽንና የግጦሽ መሬቶቿን፣ ዳብራትንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣+ 73 ራሞትንና የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም አኔምንና የግጦሽ መሬቶቿን መደቡላቸው፤ 74 ከአሴር ነገድም ማሻልንና የግጦሽ መሬቶቿን፣ አብዶንንና የግጦሽ መሬቶቿን፣+ 75 ሁቆቅንና የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ሬሆብንና+ የግጦሽ መሬቶቿን መደቡላቸው፤ 76 ከንፍታሌም ነገድም በገሊላ+ የምትገኘውን ቃዴሽንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣ ሃሞንንና የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ቂርያታይምንና የግጦሽ መሬቶቿን ሰጧቸው።

77 ለቀሩት ሜራራውያን ከዛብሎን+ ነገድ ላይ ሪሞኖንና የግጦሽ መሬቶቿን፣ ታቦርንና የግጦሽ መሬቶቿን መደቡላቸው፤ 78 ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ፣ በኢያሪኮ ካለው የዮርዳኖስ አካባቢ ከሮቤል ነገድ ላይ በምድረ በዳ የምትገኘው ቤጼርና የግጦሽ መሬቶቿ፣ ያሃጽና+ የግጦሽ መሬቶቿ ተሰጧቸው፤ 79 ደግሞም ቀደሞትና+ የግጦሽ መሬቶቿ እንዲሁም መፋአትና የግጦሽ መሬቶቿ ተሰጧቸው፤ 80 ከጋድ ነገድ ላይ ደግሞ በጊልያድ የምትገኘውን ራሞትንና የግጦሽ መሬቶቿን፣ ማሃናይምንና+ የግጦሽ መሬቶቿን፣ 81 ሃሽቦንንና+ የግጦሽ መሬቶቿን እንዲሁም ያዜርንና+ የግጦሽ መሬቶቿን መደቡላቸው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ