የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ (1-12)

      • የሮብዓም አገዛዝ አበቃ (13-16)

2 ዜና መዋዕል 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:17
  • +ዘዳ 32:15፤ 2ዜና 26:11, 16

2 ዜና መዋዕል 12:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 11:40፤ 14:25

2 ዜና መዋዕል 12:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ናሆም 3:9

2 ዜና መዋዕል 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:22-24
  • +ዘዳ 28:15፤ 2ዜና 15:2

2 ዜና መዋዕል 12:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 33:10, 12

2 ዜና መዋዕል 12:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 21:29፤ 2ዜና 34:26, 27

2 ዜና መዋዕል 12:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መንግሥታትን።”

2 ዜና መዋዕል 12:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:51
  • +1ነገ 10:16, 17፤ 14:25-28

2 ዜና መዋዕል 12:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሯጮቹ።”

2 ዜና መዋዕል 12:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 33:10, 12
  • +ሰቆ 3:22
  • +ዘፍ 18:23-25፤ 1ነገ 14:1, 13፤ 2ዜና 19:2, 3

2 ዜና መዋዕል 12:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 23:3፤ 1ነገ 11:1፤ 14:21

2 ዜና መዋዕል 12:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 7:3፤ 1ነገ 18:21፤ ማር 12:30

2 ዜና መዋዕል 12:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:22-24
  • +2ዜና 9:29፤ 13:22
  • +1ነገ 14:30, 31

2 ዜና መዋዕል 12:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:9
  • +ማቴ 1:7

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 12:12ዜና 11:17
2 ዜና 12:1ዘዳ 32:15፤ 2ዜና 26:11, 16
2 ዜና 12:21ነገ 11:40፤ 14:25
2 ዜና 12:3ናሆም 3:9
2 ዜና 12:51ነገ 12:22-24
2 ዜና 12:5ዘዳ 28:15፤ 2ዜና 15:2
2 ዜና 12:62ዜና 33:10, 12
2 ዜና 12:71ነገ 21:29፤ 2ዜና 34:26, 27
2 ዜና 12:91ነገ 7:51
2 ዜና 12:91ነገ 10:16, 17፤ 14:25-28
2 ዜና 12:122ዜና 33:10, 12
2 ዜና 12:12ሰቆ 3:22
2 ዜና 12:12ዘፍ 18:23-25፤ 1ነገ 14:1, 13፤ 2ዜና 19:2, 3
2 ዜና 12:13ዘዳ 23:3፤ 1ነገ 11:1፤ 14:21
2 ዜና 12:141ሳሙ 7:3፤ 1ነገ 18:21፤ ማር 12:30
2 ዜና 12:151ነገ 12:22-24
2 ዜና 12:152ዜና 9:29፤ 13:22
2 ዜና 12:151ነገ 14:30, 31
2 ዜና 12:162ሳሙ 5:9
2 ዜና 12:16ማቴ 1:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 12:1-16

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

12 ሮብዓም በበረታና ንግሥናው በጸና ጊዜ+ እሱም ሆነ አብረውት ያሉት እስራኤላውያን ሁሉ የይሖዋን ሕግ ተዉ።+ 2 ለይሖዋ ታማኝ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ንጉሥ ሮብዓም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የግብፅ ንጉሥ ሺሻቅ+ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ። 3 እሱም 1,200 ሠረገሎችና 60,000 ፈረሰኞች አስከትሎ ነበር፤ ከእሱም ጋር ከግብፅ የመጡት ሊቢያውያን፣ ሱኪማውያንና ኢትዮጵያውያን+ ወታደሮች ስፍር ቁጥር አልነበራቸውም። 4 እሱም የይሁዳን የተመሸጉ ከተሞች ያዘ፤ በመጨረሻም ኢየሩሳሌም ደረሰ።

5 ነቢዩ ሸማያህ+ ወደ ሮብዓምና ሺሻቅን ፈርተው በኢየሩሳሌም ወደተሰበሰቡት የይሁዳ መኳንንት መጥቶ እንዲህ አላቸው፦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እናንተ ትታችሁኛል፤+ ስለዚህ እኔም በሺሻቅ እጅ ትቻችኋለሁ።’” 6 በዚህ ጊዜ የእስራኤል መኳንንትና ንጉሡ ራሳቸውን ዝቅ በማድረግ+ “ይሖዋ ጻድቅ ነው” አሉ። 7 ይሖዋ ራሳቸውን ዝቅ እንዳደረጉ ባየ ጊዜ፣ የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሸማያህ መጣ፦ “ራሳቸውን ዝቅ ስላደረጉ አላጠፋቸውም፤+ በቅርቡም እታደጋቸዋለሁ። ቁጣዬንም በሺሻቅ እጅ በኢየሩሳሌም ላይ አላፈስም። 8 ይሁን እንጂ እኔን በማገልገልና የሌሎች አገሮች ነገሥታትን* በማገልገል መካከል ያለውን ልዩነት እንዲያውቁ የእሱ አገልጋዮች ይሆናሉ።”

9 በመሆኑም የግብፁ ንጉሥ ሺሻቅ ኢየሩሳሌምን ለመውጋት መጣ። እሱም በይሖዋ ቤት የነበሩትን ውድ ንብረቶችና በንጉሡ ቤት* የነበሩትን ውድ ንብረቶች ወሰደ።+ ሰለሞን የሠራቸውን የወርቅ ጋሻዎች ጨምሮ ሁሉንም ነገር ወሰደ።+ 10 በመሆኑም ንጉሥ ሮብዓም በእነሱ ምትክ የመዳብ ጋሻዎችን ሠርቶ የንጉሡን ቤት በር ለሚጠብቁት የዘብ* አለቆች ሰጣቸው። 11 ዘቦቹም ንጉሡ ወደ ይሖዋ ቤት በመጣ ቁጥር ገብተው ጋሻዎቹን ያነግቡ ነበር፤ ከዚያም ወደ ዘቦቹ ክፍል ይመልሷቸው ነበር። 12 ንጉሡ ራሱን ስላዋረደ የይሖዋ ቁጣ ከእሱ ተመለሰ፤+ ሙሉ በሙሉም አላጠፋቸውም።+ በተጨማሪም በይሁዳ አንዳንድ መልካም ነገሮች ተገኝተው ነበር።+

13 ንጉሥ ሮብዓም በኢየሩሳሌም ሥልጣኑን አጠናክሮ መግዛቱን ቀጠለ፤ ሮብዓም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 41 ዓመት ነበር፤ እሱም ይሖዋ ስሙ እንዲኖርባት ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ መካከል በመረጣት ከተማ በኢየሩሳሌም ሆኖ 17 ዓመት ገዛ። የንጉሡም እናት ናዕማ የተባለች አሞናዊት ነበረች።+ 14 ሆኖም ይሖዋን ለመፈለግ ከልቡ ቆርጦ ስላልተነሳ ክፉ ነገር አደረገ።+

15 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የሮብዓም ታሪክ ነቢዩ ሸማያህና+ ባለ ራእዩ ኢዶ+ በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ውስጥ ይገኝ የለም? በሮብዓምና በኢዮርብዓም+ መካከል ምንጊዜም ጦርነት ይካሄድ ነበር። 16 በመጨረሻም ሮብዓም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማም+ ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ አቢያህ+ ነገሠ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ