የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • መሠዊያው፣ ባሕሩና ገንዳዎቹ (1-6)

      • መቅረዞቹ፣ ጠረጴዛዎቹና ግቢዎቹ (7-11ሀ)

      • የቤተ መቅደሱ ዕቃዎች ተሠርተው ተጠናቀቁ (11ለ-22)

2 ዜና መዋዕል 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 38:1, 2፤ 1ነገ 8:22

2 ዜና መዋዕል 4:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ውኃ ማጠራቀሚያውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:20፤ 38:8
  • +1ነገ 7:23-26

2 ዜና መዋዕል 4:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:18

2 ዜና መዋዕል 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 52:20

2 ዜና መዋዕል 4:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ጋት 7.4 ሴንቲ ሜትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

  • *

    አንድ ባዶስ 22 ሊትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

2 ዜና መዋዕል 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:38, 39
  • +ዘሌ 1:9፤ 9:14
  • +ዘፀ 29:4

2 ዜና መዋዕል 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:12, 15
  • +ዘፀ 37:17
  • +ዘፀ 40:24

2 ዜና መዋዕል 4:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 4:19

2 ዜና መዋዕል 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:36
  • +ዘፀ 27:9፤ ዘሌ 6:16
  • +1ነገ 7:12

2 ዜና መዋዕል 4:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:39

2 ዜና መዋዕል 4:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 27:3
  • +1ነገ 7:40-46

2 ዜና መዋዕል 4:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 3:17
  • +1ነገ 7:17

2 ዜና መዋዕል 4:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:20
  • +ኤር 52:22

2 ዜና መዋዕል 4:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የውኃ መጫኛ ጋሪዎችና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:27, 38

2 ዜና መዋዕል 4:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:23, 25

2 ዜና መዋዕል 4:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 38:3
  • +2ዜና 2:13, 14

2 ዜና መዋዕል 4:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 13:27, 28

2 ዜና መዋዕል 4:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:47፤ 1ዜና 22:3, 14፤ ኤር 52:20

2 ዜና መዋዕል 4:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:13
  • +ዘፀ 37:25, 26፤ ራእይ 8:3
  • +1ነገ 7:48-50
  • +ዘፀ 25:23, 24፤ 2ዜና 4:8

2 ዜና መዋዕል 4:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:31, 37

2 ዜና መዋዕል 4:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:31, 32
  • +1ነገ 6:33-35

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 4:1ዘፀ 38:1, 2፤ 1ነገ 8:22
2 ዜና 4:2ዘፀ 30:20፤ 38:8
2 ዜና 4:21ነገ 7:23-26
2 ዜና 4:31ነገ 6:18
2 ዜና 4:4ኤር 52:20
2 ዜና 4:61ነገ 7:38, 39
2 ዜና 4:6ዘሌ 1:9፤ 9:14
2 ዜና 4:6ዘፀ 29:4
2 ዜና 4:71ዜና 28:12, 15
2 ዜና 4:7ዘፀ 37:17
2 ዜና 4:7ዘፀ 40:24
2 ዜና 4:82ዜና 4:19
2 ዜና 4:91ነገ 6:36
2 ዜና 4:9ዘፀ 27:9፤ ዘሌ 6:16
2 ዜና 4:91ነገ 7:12
2 ዜና 4:101ነገ 7:39
2 ዜና 4:11ዘፀ 27:3
2 ዜና 4:111ነገ 7:40-46
2 ዜና 4:122ዜና 3:17
2 ዜና 4:121ነገ 7:17
2 ዜና 4:131ነገ 7:20
2 ዜና 4:13ኤር 52:22
2 ዜና 4:141ነገ 7:27, 38
2 ዜና 4:151ነገ 7:23, 25
2 ዜና 4:16ዘፀ 38:3
2 ዜና 4:162ዜና 2:13, 14
2 ዜና 4:17ኢያሱ 13:27, 28
2 ዜና 4:181ነገ 7:47፤ 1ዜና 22:3, 14፤ ኤር 52:20
2 ዜና 4:192ነገ 24:13
2 ዜና 4:19ዘፀ 37:25, 26፤ ራእይ 8:3
2 ዜና 4:191ነገ 7:48-50
2 ዜና 4:19ዘፀ 25:23, 24፤ 2ዜና 4:8
2 ዜና 4:20ዘፀ 25:31, 37
2 ዜና 4:221ነገ 6:31, 32
2 ዜና 4:221ነገ 6:33-35
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 4:1-22

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

4 ከዚያም ርዝመቱ 20 ክንድ፣ ወርዱ 20 ክንድ፣ ከፍታውም 10 ክንድ የሆነ የመዳብ መሠዊያ ሠራ።+

2 ባሕሩን*+ በቀለጠ ብረት ሠራ። ባሕሩ ክብ ቅርጽ የነበረው ሲሆን ከአንዱ ጠርዝ እስከ ሌላኛው ጠርዝ 10 ክንድ፣ ከፍታው ደግሞ 5 ክንድ ነበር፤ መጠነ ዙሪያውም በመለኪያ ገመድ ሲለካ 30 ክንድ ሆነ።+ 3 በባሕሩም ዙሪያ ከሥሩ በእያንዳንዱ ክንድ ላይ በቅል+ ቅርጽ የተሠሩ አሥር ጌጦች ነበሩ። ቅሎቹም ከባሕሩ ጋር አንድ ወጥ ሆነው በሁለት ረድፍ ቀልጠው ተሠርተው ነበር። 4 ባሕሩ 3ቱ ወደ ሰሜን፣ 3ቱ ወደ ምዕራብ፣ 3ቱ ወደ ደቡብ እንዲሁም 3ቱ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ፊታቸውን ባዞሩ 12 በሬዎች+ ላይ ተቀምጦ ነበር፤ ባሕሩም ላያቸው ላይ ነበር፤ የሁሉም ሽንጥ ወደ መሃል ገባ ያለ ነበር። 5 የውኃ ማጠራቀሚያው ውፍረት አንድ ጋት* ነበር፤ ጠርዙ የጽዋ ከንፈር ይመስል የነበረ ሲሆን በአበባ ቅርጽ የተሠራ ነበር። የውኃ ማጠራቀሚያው 3,000 የባዶስ መስፈሪያ* መያዝ ይችላል።

6 በተጨማሪም ለመታጠቢያ የሚሆኑ አሥር የውኃ ገንዳዎች ሠርቶ አምስቱን በስተ ቀኝ፣ አምስቱን ደግሞ በስተ ግራ አስቀመጣቸው።+ ገንዳዎቹን የሚቃጠለውን መባ+ ለማቅረብ የሚያገለግሉትን ነገሮች ለማጠብ ይጠቀሙባቸው ነበር። ባሕሩ ግን የካህናቱ መታጠቢያ ነበር።+

7 ከዚያም በተሰጠው መመሪያ መሠረት+ አሥር የወርቅ መቅረዞችን+ ሠርቶ በቤተ መቅደሱ ውስጥ አምስቱን በስተ ቀኝ፣ አምስቱን ደግሞ በስተ ግራ አስቀመጣቸው።+

8 በተጨማሪም አሥር ጠረጴዛዎችን ሠርቶ በቤተ መቅደሱ ውስጥ አምስቱን በስተ ቀኝ፣ አምስቱን በስተ ግራ አስቀመጣቸው፤+ ከዚያም 100 ጎድጓዳ የወርቅ ሳህኖችን ሠራ።

9 ከዚያም የካህናቱን+ ግቢ+ እንዲሁም ትልቁን ግቢና+ የግቢውን በሮች ሠራ፤ የግቢዎቹንም በሮች በመዳብ ለበጣቸው። 10 ባሕሩንም በስተ ቀኝ በኩል፣ በስተ ደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ አስቀመጠው።+

11 በተጨማሪም ኪራም አመድ ማጠራቀሚያዎቹን፣ አካፋዎቹንና ጎድጓዳ ሳህኖቹን ሠራ።+

ኪራምም በእውነተኛው አምላክ ቤት ለንጉሥ ሰለሞን ያከናውን የነበረውን ሥራ ጨረሰ፤+ 12 ሁለቱን ዓምዶች፣+ በሁለቱ ዓምዶች አናት ላይ የነበሩትን የጎድጓዳ ሳህን ቅርጽ ያላቸው የዓምድ ራሶች፣ በዓምዶቹ አናት ላይ የነበሩትን የጎድጓዳ ሳህን ቅርጽ ያላቸውን ሁለቱን ክብ የዓምድ ራሶች የሚያስጌጡትን ሁለት መረቦች፣+ 13 ለሁለቱ መረቦች የተሠሩትን 400 ሮማኖች+ ማለትም በዓምዶቹ አናት ላይ የነበሩትን የጎድጓዳ ሳህን ቅርጽ ያላቸውን ሁለት የዓምድ ራሶች ለማስጌጥ የተሠሩትን በእያንዳንዱ መረብ ላይ በሁለት ረድፍ የተደረደሩትን ሮማኖች፣+ 14 አሥሩን ጋሪዎችና* በጋሪዎቹ ላይ የነበሩትን አሥር የውኃ ገንዳዎች፣+ 15 ባሕሩንና ከሥሩ የነበሩትን 12 በሬዎች፣+ 16 አመድ ማጠራቀሚያዎቹን፣ አካፋዎቹን፣ ሹካዎቹንና+ ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ዕቃዎች ሁሉ ኪራምአቢቭ+ ለይሖዋ ቤት መገልገያ እንዲሆኑ ለንጉሥ ሰለሞን ከተወለወለ መዳብ ሠራ። 17 ንጉሡ እነዚህ ነገሮች በዮርዳኖስ አውራጃ፣ በሱኮትና+ በጸሬዳህ መካከል በሚገኝ ስፍራ በሸክላ ጭቃ ውስጥ ቀልጠው እንዲሠሩ አደረገ። 18 ሰለሞን የሠራቸው ዕቃዎች እጅግ ብዙ ነበሩ፤ የመዳቡም ክብደት ምን ያህል እንደሆነ አልታወቀም።+

19 ሰለሞን ለእውነተኛው አምላክ ቤት መገልገያ የሚሆኑትን የሚከተሉትን ነገሮች+ ሠራ፦ የወርቅ መሠዊያውን፣+ ገጸ ኅብስቱ የሚቀመጥባቸውን+ ጠረጴዛዎች፣+ 20 በመመሪያው መሠረት በውስጠኛው ክፍል ፊት የሚበሩትን ከንጹሕ ወርቅ የተሠሩ መቅረዞችና መብራቶቻቸውን፣+ 21 ከወርቅ ይኸውም እጅግ ከጠራ ወርቅ የተሠሩትን የፈኩ አበቦች፣ መብራቶችና መቆንጠጫዎች፣ 22 ከንጹሕ ወርቅ የተሠሩትን የእሳት ማጥፊያዎች፣ ጎድጓዳ ሳህኖች፣ ጽዋዎችና መኮስተሪያዎች እንዲሁም ከወርቅ የተሠሩትን የቤቱን መግቢያ፣ የቅድስተ ቅዱሳኑን+ የውስጥ በሮችና የቤተ መቅደሱን ቤት በሮች።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ