የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 146
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በሰው ሳይሆን በአምላክ መታመን

        • ሰው ሲሞት ሐሳቡ ሁሉ ይጠፋል (4)

        • አምላክ ያጎነበሱትን ቀና ያደርጋል (8)

መዝሙር 146:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

  • *

    ወይም “ነፍሴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 19:6
  • +መዝ 103:1

መዝሙር 146:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በታላላቅ ሰዎችም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 62:9፤ 118:8, 9፤ ኢሳ 2:22፤ ኤር 17:5

መዝሙር 146:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እስትንፋሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:19፤ መዝ 104:29፤ መክ 3:20፤ 12:7
  • +መክ 9:5, 10፤ ኢሳ 38:18

መዝሙር 146:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:7
  • +መዝ 71:5፤ ኤር 17:7

መዝሙር 146:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:24፤ ራእይ 14:7
  • +ዘዳ 7:9

መዝሙር 146:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የታሰሩትን ይፈታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:9፤ 145:16
  • +መዝ 107:14፤ 142:7

መዝሙር 146:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:18፤ 35:5
  • +መዝ 145:14፤ 2ቆሮ 7:6

መዝሙር 146:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የክፉዎችን መንገድ ግን ያጣምማል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:18፤ መዝ 68:5
  • +መዝ 145:20

መዝሙር 146:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:18፤ ዳን 6:26፤ ራእይ 11:15

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 146:1ራእይ 19:6
መዝ. 146:1መዝ 103:1
መዝ. 146:3መዝ 62:9፤ 118:8, 9፤ ኢሳ 2:22፤ ኤር 17:5
መዝ. 146:4ዘፍ 3:19፤ መዝ 104:29፤ መክ 3:20፤ 12:7
መዝ. 146:4መክ 9:5, 10፤ ኢሳ 38:18
መዝ. 146:5መዝ 46:7
መዝ. 146:5መዝ 71:5፤ ኤር 17:7
መዝ. 146:6ሥራ 4:24፤ ራእይ 14:7
መዝ. 146:6ዘዳ 7:9
መዝ. 146:7መዝ 107:9፤ 145:16
መዝ. 146:7መዝ 107:14፤ 142:7
መዝ. 146:8ኢሳ 29:18፤ 35:5
መዝ. 146:8መዝ 145:14፤ 2ቆሮ 7:6
መዝ. 146:9ዘዳ 10:18፤ መዝ 68:5
መዝ. 146:9መዝ 145:20
መዝ. 146:10ዘፀ 15:18፤ ዳን 6:26፤ ራእይ 11:15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 146:1-10

መዝሙር

146 ያህን አወድሱ!*+

ሁለንተናዬ* ይሖዋን ያወድስ።+

 2 በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይሖዋን አወድሳለሁ።

በሕይወት እስካለሁ ድረስ ለአምላኬ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ።

 3 በመኳንንትም* ሆነ

ማዳን በማይችሉ ሰዎች አትታመኑ።+

 4 መንፈሱ* ትወጣለች፤ ወደ መሬት ይመለሳል፤+

በዚያው ቀን ሐሳቡ ሁሉ ይጠፋል።+

 5 የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ፣+

በአምላኩ በይሖዋ ተስፋ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤+

 6 እሱ የሰማይ፣ የምድር፣

የባሕርና በውስጣቸው ያሉት ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ነው፤+

ደግሞም ለዘላለም ታማኝ ነው፤+

 7 ግፍ ለተፈጸመባቸው ፍትሕ ያሰፍናል፤

ለተራቡት ምግብ ይሰጣል።+

ይሖዋ እስረኞችን ነፃ ያወጣል።*+

 8 ይሖዋ የዓይነ ስውራንን ዓይን ያበራል፤+

ይሖዋ ያጎነበሱትን ቀና ያደርጋል፤+

ይሖዋ ጻድቃንን ይወዳል።

 9 ይሖዋ የባዕድ አገር ሰዎችን ይጠብቃል፤

አባት የሌለውን ልጅና መበለቲቱን ይደግፋል፤+

የክፉዎችን ዕቅድ ግን ያጨናግፋል።*+

10 ይሖዋ ለዘላለም ይነግሣል፤+

ጽዮን ሆይ፣ አምላክሽ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይገዛል።

ያህን አወድሱ!*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ