የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 26
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ንጹሕ አቋም ይዞ መመላለስ

        • “ይሖዋ ሆይ፣ መርምረኝ” (2)

        • ከመጥፎ ጓደኞች መራቅ (4, 5)

        • ‘የአምላክን መሠዊያ እዞራለሁ’ (6)

መዝሙር 26:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መዝ 7:8 ላይ የሚገኘውን የግርጌ ማስታወሻ ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:3
  • +መዝ 21:7

መዝሙር 26:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥልቅ ስሜቴንና።” ቃል በቃል “ኩላሊቴንና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:3፤ 66:10

መዝሙር 26:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 43:3፤ 86:11

መዝሙር 26:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “(አታላይ ከሆኑ ሰዎች ጋር) አልቀመጥም።”

  • *

    ወይም “ከግብዞችም ጋር አልቀላቀልም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 15:17

መዝሙር 26:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መቀመጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 139:21
  • +መዝ 1:1

መዝሙር 26:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23፤ 95:2

መዝሙር 26:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 3:3፤ 1ዜና 16:1፤ መዝ 27:4
  • +መዝ 63:2

መዝሙር 26:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን አታጥፋ።”

  • *

    ወይም “ደም ከሚያፈሱ ሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 25:29

መዝሙር 26:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዋጀኝ።”

መዝሙር 26:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሸንጎዎች መካከል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 2:9፤ ምሳሌ 10:9
  • +መዝ 111:1

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 26:12ነገ 20:3
መዝ. 26:1መዝ 21:7
መዝ. 26:2መዝ 17:3፤ 66:10
መዝ. 26:3መዝ 43:3፤ 86:11
መዝ. 26:4ኤር 15:17
መዝ. 26:5መዝ 139:21
መዝ. 26:5መዝ 1:1
መዝ. 26:7መዝ 50:23፤ 95:2
መዝ. 26:81ሳሙ 3:3፤ 1ዜና 16:1፤ መዝ 27:4
መዝ. 26:8መዝ 63:2
መዝ. 26:91ሳሙ 25:29
መዝ. 26:121ሳሙ 2:9፤ ምሳሌ 10:9
መዝ. 26:12መዝ 111:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 26:1-12

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር።

26 ይሖዋ ሆይ፣ በንጹሕ አቋም* ተመላልሻለሁና ፍረድልኝ፤+

ያለምንም ማወላወል በይሖዋ ታምኛለሁ።+

 2 ይሖዋ ሆይ፣ መርምረኝ፤ ፈትነኝም፤

በውስጤ ያለውን ሐሳብና* ልቤን አጥራልኝ።+

 3 ታማኝ ፍቅርህ ምንጊዜም በፊቴ ነውና፤

በእውነትህም እመላለሳለሁ።+

 4 አታላይ ከሆኑ ሰዎች ጋር አልቀራረብም፤*+

ማንነታቸውን ከሚደብቁም እርቃለሁ።*

 5 ከክፉ ሰዎች ጋር መሆን እጠላለሁ፤+

ከክፉዎችም ጋር መቀራረብ* አልፈልግም።+

 6 ንጹሕ መሆኔን ለማሳየት እጆቼን እታጠባለሁ፤

ይሖዋ ሆይ፣ መሠዊያህን እዞራለሁ፤

 7 ይህም የምስጋናን ድምፅ አሰማ ዘንድ፣+

ድንቅ ሥራዎችህንም ሁሉ አውጅ ዘንድ ነው።

 8 ይሖዋ ሆይ፣ የምትኖርበትን ቤት፣+

የክብርህንም ማደሪያ ቦታ እወዳለሁ።+

 9 ከኃጢአተኞች ጋር አታጥፋኝ፤*+

ሕይወቴንም ከዓመፀኞች* ጋር አታስወግድ፤

10 እጆቻቸው አሳፋሪ ድርጊት ይፈጽማሉ፤

ቀኝ እጃቸውም በጉቦ የተሞላ ነው።

11 እኔ ግን ንጹሕ አቋሜን ጠብቄ እመላለሳለሁ።

ታደገኝ፤* ሞገስም አሳየኝ።

12 እግሬ በደልዳላ ስፍራ ቆሟል፤+

በታላቅ ጉባኤ መካከል* ይሖዋን አወድሳለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ