የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 59
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ ጋሻና መጠጊያ ነው

        • ‘ለከሃዲዎች ምሕረት አታድርግ’ (5)

        • “ስለ ብርታትህ እዘምራለሁ” (16)

መዝሙር 59:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ቃል በቃል “ቤቱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 19:11

መዝሙር 59:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 19:12፤ መዝ 18:48፤ 71:4
  • +መዝ 12:5፤ 91:14

መዝሙር 59:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደም ከተጠሙ።”

መዝሙር 59:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 19:1፤ መዝ 10:9፤ 71:10
  • +1ሳሙ 24:11፤ 26:18፤ መዝ 69:4

መዝሙር 59:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:29
  • +ምሳሌ 2:22

መዝሙር 59:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እየጮኹ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 19:11
  • +መዝ 22:16፤ 59:14

መዝሙር 59:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚፈልቀውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 57:4፤ 64:3
  • +መዝ 10:4, 11፤ 73:3, 11

መዝሙር 59:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:12, 13
  • +መዝ 33:10

መዝሙር 59:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ 46:1
  • +መዝ 9:9፤ 62:2

መዝሙር 59:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:4
  • +መዝ 54:7

መዝሙር 59:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:1፤ ዘዳ 33:29፤ መዝ 3:3

መዝሙር 59:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 64:8፤ ምሳሌ 12:13፤ 16:18

መዝሙር 59:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:9
  • +1ሳሙ 17:46፤ መዝ 9:16፤ 83:17, 18

መዝሙር 59:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እየጮኹ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 59:6

መዝሙር 59:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 109:2, 10

መዝሙር 59:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 37:23፤ መዝ 21:13፤ 145:10-12
  • +1ሳሙ 17:37፤ መዝ 61:3፤ ምሳሌ 18:10

መዝሙር 59:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2
  • +መዝ 59:10

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 59:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 19:11
መዝ. 59:11ሳሙ 19:12፤ መዝ 18:48፤ 71:4
መዝ. 59:1መዝ 12:5፤ 91:14
መዝ. 59:31ሳሙ 19:1፤ መዝ 10:9፤ 71:10
መዝ. 59:31ሳሙ 24:11፤ 26:18፤ መዝ 69:4
መዝ. 59:5ዘዳ 33:29
መዝ. 59:5ምሳሌ 2:22
መዝ. 59:61ሳሙ 19:11
መዝ. 59:6መዝ 22:16፤ 59:14
መዝ. 59:7መዝ 57:4፤ 64:3
መዝ. 59:7መዝ 10:4, 11፤ 73:3, 11
መዝ. 59:8መዝ 37:12, 13
መዝ. 59:8መዝ 33:10
መዝ. 59:9መዝ 27:1፤ 46:1
መዝ. 59:9መዝ 9:9፤ 62:2
መዝ. 59:10መዝ 6:4
መዝ. 59:10መዝ 54:7
መዝ. 59:11ዘፍ 15:1፤ ዘዳ 33:29፤ መዝ 3:3
መዝ. 59:12መዝ 64:8፤ ምሳሌ 12:13፤ 16:18
መዝ. 59:13መዝ 7:9
መዝ. 59:131ሳሙ 17:46፤ መዝ 9:16፤ 83:17, 18
መዝ. 59:14መዝ 59:6
መዝ. 59:15መዝ 109:2, 10
መዝ. 59:16ኢዮብ 37:23፤ መዝ 21:13፤ 145:10-12
መዝ. 59:161ሳሙ 17:37፤ መዝ 61:3፤ ምሳሌ 18:10
መዝ. 59:17ኢሳ 12:2
መዝ. 59:17መዝ 59:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 59:1-17

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ጥፋት አታምጣ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።* ሳኦል የዳዊትን ቤት* ከበው እንዲጠብቁና እንዲገድሉት ሰዎችን በላከ ጊዜ።+

59 አምላኬ ሆይ፣ ከጠላቶቼ ታደገኝ፤+

በእኔ ላይ ከተነሱት ሰዎች ጠብቀኝ።+

 2 ከክፉ አድራጊዎች ታደገኝ፤

ከጨካኝ* ሰዎችም አድነኝ።

 3 እነሆ፣ እኔን* ለማጥቃት አድፍጠው ይጠብቃሉ፤+

ይሖዋ ሆይ፣ ምንም ዓይነት ዓመፅም ሆነ ኃጢአት ሳይገኝብኝ

ብርቱ የሆኑ ሰዎች ያጠቁኛል።+

 4 የሠራሁት ጥፋት ባይኖርም እኔን ለማጥቃት ተጣደፉ፤ ደግሞም ተዘጋጁ።

ወደ አንተ ስጣራ ተነስ፤ ተመልከተኝም።

 5 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ የእስራኤል አምላክ ነህና።+

ብሔራትን ሁሉ ለመመርመር ተነስ።

ተንኮለኛ ለሆኑ ከሃዲዎች ሁሉ ምሕረት አታድርግ።+ (ሴላ)

 6 በየምሽቱ ተመልሰው ይመጣሉ፤+

እንደ ውሾች እያጉረመረሙ* በከተማዋ ዙሪያ ያደባሉ።+

 7 ከአፋቸው የሚዥጎደጎደውን* ተመልከት፤

ከንፈሮቻቸው እንደ ሰይፍ ናቸው፤+

“ማን ይሰማል?” ይላሉና።+

 8 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ትስቅባቸዋለህ፤+

ብሔራትን ሁሉ ታላግጥባቸዋለህ።+

 9 ብርታቴ ሆይ፣ አንተን እጠባበቃለሁ፤+

አምላክ አስተማማኝ መጠጊያዬ ነውና።+

10 ታማኝ ፍቅር የሚያሳየኝ አምላክ ይረዳኛል፤+

አምላክ ጠላቶቼን በድል አድራጊነት ስሜት እንዳያቸው ያደርገኛል።+

11 ሕዝቤ ይህን እንዳይረሳ አትግደላቸው።

በኃይልህ እንዲቅበዘበዙ አድርጋቸው፤

ጋሻችን ይሖዋ ሆይ፣ ለውድቀት ዳርጋቸው።+

12 ከአፋቸው ኃጢአትና ከከንፈራቸው ቃል፣

ከሚናገሩት እርግማንና የማታለያ ቃል የተነሳ

በኩራታቸው ይጠመዱ።+

13 በቁጣህ አጥፋቸው፤+

ከሕልውና ውጭ እንዲሆኑ ደምስሳቸው፤

አምላክ ያዕቆብንና መላውን ምድር በመግዛት ላይ እንደሆነ አሳውቃቸው።+ (ሴላ)

14 ምሽት ላይ ተመልሰው ይምጡ፤

እንደ ውሾች እያጉረመረሙ* በከተማዋ ዙሪያ ያድቡ።+

15 ምግብ ፍለጋ ወዲያ ወዲህ ይንከራተቱ፤+

በልተውም አይጥገቡ፤ የሚያርፉበት ቦታም ይጡ።

16 እኔ ግን ስለ ብርታትህ እዘምራለሁ፤+

በማለዳ ስለ ታማኝ ፍቅርህ በደስታ እናገራለሁ።

አንተ አስተማማኝ መጠጊያዬ፣

ደግሞም በጭንቀቴ ቀን መሸሸጊያዬ ነህና።+

17 ብርታቴ ሆይ፣ ለአንተ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፤+

ታማኝ ፍቅር የሚያሳየኝ አምላክ አስተማማኝ መጠጊያዬ ነውና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ