የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 63
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክን መናፈቅ

        • ‘ታማኝ ፍቅርህ ከሕይወት ይሻላል’ (3)

        • ‘ምርጥ የሆነውን በልቼ ጠገብኩ’ (5)

        • ሌሊት ስለ አምላክ ማሰላሰል (6)

        • ‘አምላክን የሙጥኝ እላለሁ’ (8)

መዝሙር 63:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:14

መዝሙር 63:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ አንተን ተጠማች።”

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋዬ አንተን ከመናፈቋ የተነሳ እጅግ ዝላለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 26:9
  • +መዝ 42:2
  • +መዝ 63:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ፤ 143:6

መዝሙር 63:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:28፤ መዝ 96:6

መዝሙር 63:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:5፤ 100:5
  • +መዝ 66:16, 17

መዝሙር 63:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ምርጥ የሆነውንና ስቡን በልታ ጠገበች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:23፤ 135:3

መዝሙር 63:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በክፍለ ሌሊቶች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:55, 148

መዝሙር 63:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:37
  • +መዝ 5:11፤ 57:1፤ 61:4

መዝሙር 63:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ትላለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:10

መዝሙር 63:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ለማጥፋት፤ እኔን ለመግደል።”

መዝሙር 63:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይኮራል።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 63:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ሳሙ 23:14
መዝ. 63:1ኢሳ 26:9
መዝ. 63:1መዝ 42:2
መዝ. 63:1መዝ 63:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ፤ 143:6
መዝ. 63:21ዜና 16:28፤ መዝ 96:6
መዝ. 63:3መዝ 30:5፤ 100:5
መዝ. 63:3መዝ 66:16, 17
መዝ. 63:5መዝ 71:23፤ 135:3
መዝ. 63:6መዝ 119:55, 148
መዝ. 63:71ሳሙ 17:37
መዝ. 63:7መዝ 5:11፤ 57:1፤ 61:4
መዝ. 63:8ኢሳ 41:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 63:1-11

መዝሙር

የዳዊት ማህሌት፤ በይሁዳ ምድረ በዳ በነበረበት ጊዜ።+

63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+

አንተን ተጠማሁ።*+

ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድር

አንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+

 2 ስለዚህ በቅዱሱ ስፍራ አንተን ተመለከትኩ፤

ብርታትህንና ክብርህን አየሁ።+

 3 ታማኝ ፍቅርህ ከሕይወት ስለሚሻል+

የገዛ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።+

 4 በመሆኑም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አወድስሃለሁ፤

በአንተም ስም እጆቼን ወደ ላይ አነሳለሁ።

 5 ምርጥ የሆነውንና ስቡን በልቼ ጠገብኩ፤*

ስለዚህ በከንፈሬ እልልታ አፌ ያወድስሃል።+

 6 መኝታዬ ላይ ሆኜ አንተን አስታውሳለሁ፤

ሌሊት* ስለ አንተ አሰላስላለሁ።+

 7 አንተ ረዳቴ ነህና፤+

በክንፎችህም ጥላ ሥር ሆኜ እልል እላለሁ።+

 8 አንተን የሙጥኝ እላለሁ፤*

ቀኝ እጅህ አጥብቆ ይይዘኛል።+

 9 ሕይወቴን ለማጥፋት* የሚሹ ሰዎች ግን

ወደ ምድር ጥልቅ ይወርዳሉ።

10 ለሰይፍ ስለት አልፈው ይሰጣሉ፤

የቀበሮዎችም ምግብ ይሆናሉ።

11 ንጉሡ ግን በአምላክ ሐሴት ያደርጋል።

በእሱ የሚምል ሰው ሁሉ ይደሰታል፤*

ሐሰትን የሚናገሩ ሰዎች አፍ ይዘጋልና።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ