የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 79
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ብሔራት የአምላክን ሕዝብ በወረሩ ጊዜ የቀረበ ጸሎት

        • “መሳለቂያ ሆንን” (4)

        • ‘ለስምህ ስትል እርዳን’ (9)

        • ‘ጎረቤቶቻችንን ሰባት እጥፍ አድርገህ ብድራታቸውን ክፈላቸው’ (12)

መዝሙር 79:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1

መዝሙር 79:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:17
  • +2ነገ 24:12, 13፤ መዝ 74:3, 7፤ ሰቆ 1:10
  • +2ነገ 25:9, 10፤ 2ዜና 36:17-19፤ ኤር 52:13

መዝሙር 79:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 7:33፤ 15:3፤ 34:20

መዝሙር 79:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 14:16፤ 16:4

መዝሙር 79:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:37፤ ሕዝ 36:4

መዝሙር 79:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:1፤ 85:5፤ ኢሳ 64:9
  • +ሶፎ 1:18

መዝሙር 79:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 10:25

መዝሙር 79:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21

መዝሙር 79:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:34
  • +መዝ 69:17፤ ሰቆ 3:22

መዝሙር 79:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሸፍንልን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:35
  • +ኢያሱ 7:9፤ 1ሳሙ 12:22፤ 2ዜና 14:11፤ መዝ 115:1, 2፤ ኢሳ 48:9፤ ኤር 14:7

መዝሙር 79:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 2:17
  • +ኤር 51:35፤ ሕዝ 36:23

መዝሙር 79:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሞት ወንዶች ልጆችን።”

  • *

    ቃል በቃል “ክንድህ።”

  • *

    “ነፃ አውጣቸው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 2:23፤ ኢሳ 42:6, 7
  • +መዝ 102:19, 20

መዝሙር 79:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:18
  • +ኤር 12:14

መዝሙር 79:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:1፤ 95:7፤ 100:3
  • +መዝ 145:4፤ ኢሳ 43:21

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 79:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1
መዝ. 79:1ዘፀ 15:17
መዝ. 79:12ነገ 24:12, 13፤ መዝ 74:3, 7፤ ሰቆ 1:10
መዝ. 79:12ነገ 25:9, 10፤ 2ዜና 36:17-19፤ ኤር 52:13
መዝ. 79:2ኤር 7:33፤ 15:3፤ 34:20
መዝ. 79:3ኤር 14:16፤ 16:4
መዝ. 79:4ዘዳ 28:37፤ ሕዝ 36:4
መዝ. 79:5መዝ 74:1፤ 85:5፤ ኢሳ 64:9
መዝ. 79:5ሶፎ 1:18
መዝ. 79:6ኤር 10:25
መዝ. 79:72ዜና 36:20, 21
መዝ. 79:8ነህ 9:34
መዝ. 79:8መዝ 69:17፤ ሰቆ 3:22
መዝ. 79:91ዜና 16:35
መዝ. 79:9ኢያሱ 7:9፤ 1ሳሙ 12:22፤ 2ዜና 14:11፤ መዝ 115:1, 2፤ ኢሳ 48:9፤ ኤር 14:7
መዝ. 79:10ኢዩ 2:17
መዝ. 79:10ኤር 51:35፤ ሕዝ 36:23
መዝ. 79:11ዘፀ 2:23፤ ኢሳ 42:6, 7
መዝ. 79:11መዝ 102:19, 20
መዝ. 79:12መዝ 74:18
መዝ. 79:12ኤር 12:14
መዝ. 79:13መዝ 74:1፤ 95:7፤ 100:3
መዝ. 79:13መዝ 145:4፤ ኢሳ 43:21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 79:1-13

መዝሙር

የአሳፍ+ ማህሌት።

79 አምላክ ሆይ፣ ብሔራት ርስትህን+ ወረውታል፤

ቅዱስ መቅደስህንም አርክሰዋል፤+

ኢየሩሳሌምን የፍርስራሽ ክምር አድርገዋታል።+

 2 የአገልጋዮችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣

የታማኝ አገልጋዮችህንም ሥጋ ለምድር አራዊት ምግብ አድርገው ሰጥተዋል።+

 3 ደማቸውን በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፤

እነሱንም የሚቀብር አንድም ሰው አልተረፈም።+

 4 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ ሆንን፤+

በዙሪያችን ያሉትም ያፌዙብናል፤ ደግሞም ይዘብቱብናል።

 5 ይሖዋ ሆይ፣ የምትቆጣው እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?+

ቁጣህስ እንደ እሳት የሚነደው እስከ መቼ ነው?+

 6 አንተን በማያውቁ ብሔራት፣

ስምህንም በማይጠሩ መንግሥታት ላይ ቁጣህን አፍስስ።+

 7 ያዕቆብን በልተውታልና፤

የትውልድ አገሩንም አውድመዋል።+

 8 አባቶቻችን በሠሩት ስህተት እኛን ተጠያቂ አታድርገን።+

ፈጥነህ ምሕረት አድርግልን፤+

በጭንቀት ተውጠናልና።

 9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣

ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+

ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+

10 ብሔራት “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?+

በፈሰሰው የአገልጋዮችህ ደም የተነሳ የሚወሰድባቸውን የበቀል እርምጃ፣

ዓይናችን እያየ ብሔራት ይወቁት።+

11 እስረኛው የሚያሰማውን ሲቃ ስማ።+

ሞት የተፈረደባቸውን* በታላቅ ኃይልህ* አድናቸው።*+

12 ይሖዋ ሆይ፣ ጎረቤቶቻችን በአንተ ላይ በመሳለቃቸው+

ሰባት እጥፍ አድርገህ ብድራታቸውን ክፈላቸው።+

13 በዚህ ጊዜ እኛ ሕዝቦችህ፣ በመስክህ ያሰማራኸን መንጋ፣+

ለዘላለም ምስጋና እናቀርብልሃለን፤

ከትውልድ እስከ ትውልድም ውዳሴህን እናሰማለን።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ