የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 99
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ቅዱስ ንጉሥ የሆነው ይሖዋ

        • ዙፋኑ ከኪሩቤል በላይ ነው (1)

        • ይቅር የሚልና የሚቀጣ አምላክ (8)

መዝሙር 99:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በኪሩቤል መካከል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 93:1፤ ራእይ 11:17
  • +ዘፀ 25:22

መዝሙር 99:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 83:18

መዝሙር 99:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:1፤ 148:13፤ ራእይ 15:4

መዝሙር 99:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 36:6
  • +ዘዳ 10:17, 18፤ ኤር 9:24

መዝሙር 99:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አምልኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2
  • +1ዜና 28:2፤ መዝ 132:7
  • +ዘሌ 19:2

መዝሙር 99:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:6፤ ዘኁ 14:19, 20
  • +1ሳሙ 7:9
  • +ዘፀ 15:24, 25፤ 1ሳሙ 15:10

መዝሙር 99:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:9
  • +ዘፀ 40:16፤ 1ሳሙ 12:3

መዝሙር 99:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ተበቀልካቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:19
  • +ሚክ 7:18
  • +ዘፀ 34:6, 7

መዝሙር 99:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አምልኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2
  • +መዝ 2:6
  • +1ሳሙ 2:2፤ ኢሳ 6:3

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 99:1መዝ 93:1፤ ራእይ 11:17
መዝ. 99:1ዘፀ 25:22
መዝ. 99:2መዝ 83:18
መዝ. 99:3መዝ 8:1፤ 148:13፤ ራእይ 15:4
መዝ. 99:4ኢዮብ 36:6
መዝ. 99:4ዘዳ 10:17, 18፤ ኤር 9:24
መዝ. 99:5ዘፀ 15:2
መዝ. 99:51ዜና 28:2፤ መዝ 132:7
መዝ. 99:5ዘሌ 19:2
መዝ. 99:6ዘፀ 24:6፤ ዘኁ 14:19, 20
መዝ. 99:61ሳሙ 7:9
መዝ. 99:6ዘፀ 15:24, 25፤ 1ሳሙ 15:10
መዝ. 99:7ዘፀ 19:9
መዝ. 99:7ዘፀ 40:16፤ 1ሳሙ 12:3
መዝ. 99:8ዘዳ 9:19
መዝ. 99:8ሚክ 7:18
መዝ. 99:8ዘፀ 34:6, 7
መዝ. 99:9ዘፀ 15:2
መዝ. 99:9መዝ 2:6
መዝ. 99:91ሳሙ 2:2፤ ኢሳ 6:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 99:1-9

መዝሙር

99 ይሖዋ ነገሠ።+ ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ።

እሱ ከኪሩቤል በላይ* በዙፋን ተቀምጧል።+ ምድር ትናወጥ።

 2 ይሖዋ በጽዮን ታላቅ ነው፤

ከሕዝቦችም ሁሉ በላይ ከፍ ያለ ነው።+

 3 ሕዝቦች ታላቅ ስምህን ያወድሱ፤+

ስምህ እጅግ የሚፈራና ቅዱስ ነውና።

 4 እሱ ፍትሕን የሚወድ ኃያል ንጉሥ ነው።+

አንተ ቅን የሆነውን ነገር በጽኑ መሥርተሃል።

ፍትሕንና ጽድቅን ለያዕቆብ አስፍነሃል።+

 5 ይሖዋ አምላካችንን ከፍ ከፍ አድርጉት፤+ በእግሩ ማሳረፊያ ፊት ስገዱ፤*+

እሱ ቅዱስ ነው።+

 6 ከካህናቱ መካከል ሙሴና አሮን ይገኙበታል፤+

ስሙን ከሚጠሩ መካከልም ሳሙኤል አንዱ ነው።+

እነሱ ወደ ይሖዋ ይጣሩ ነበር፤

እሱም ይመልስላቸው ነበር።+

 7 በደመና ዓምድ ውስጥ ሆኖ ያነጋግራቸው ነበር።+

ማሳሰቢያዎቹንና የሰጣቸውን ድንጋጌ ጠብቀዋል።+

 8 አምላካችን ይሖዋ ሆይ፣ አንተ መልስ ሰጠሃቸው።+

ይቅር ባይ አምላክ ሆንክላቸው፤+

ሆኖም ለሠሯቸው ኃጢአቶች ቀጣሃቸው።*+

 9 አምላካችንን ይሖዋን ከፍ ከፍ አድርጉት፤+

በቅዱስ ተራራውም+ ፊት ስገዱ፤*

አምላካችን ይሖዋ ቅዱስ ነውና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ