የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 35
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • በሴይር ተራሮች ላይ የተነገረ ትንቢት (1-15)

ሕዝቅኤል 35:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 32:3፤ ዘዳ 2:5
  • +ኤር 49:8፤ ሰቆ 4:22፤ ሕዝ 25:8, 9፤ አብ 1

ሕዝቅኤል 35:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 25:12, 13

ሕዝቅኤል 35:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዩ 3:19፤ ሚል 1:3

ሕዝቅኤል 35:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 27:41፤ አሞጽ 1:11
  • +መዝ 137:7፤ አብ 10

ሕዝቅኤል 35:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አብ 15
  • +ሕዝ 25:14

ሕዝቅኤል 35:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 25:13

ሕዝቅኤል 35:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:17, 18፤ ሕዝ 25:13፤ ሚል 1:4

ሕዝቅኤል 35:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 36:5፤ አብ 13

ሕዝቅኤል 35:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 1:11

ሕዝቅኤል 35:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አብ 3

ሕዝቅኤል 35:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 4:21፤ አብ 12, 15
  • +ኢሳ 34:5፤ ሕዝ 25:12, 13፤ 36:5

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 35:2ዘፍ 32:3፤ ዘዳ 2:5
ሕዝ. 35:2ኤር 49:8፤ ሰቆ 4:22፤ ሕዝ 25:8, 9፤ አብ 1
ሕዝ. 35:3ሕዝ 25:12, 13
ሕዝ. 35:4ኢዩ 3:19፤ ሚል 1:3
ሕዝ. 35:5ዘፍ 27:41፤ አሞጽ 1:11
ሕዝ. 35:5መዝ 137:7፤ አብ 10
ሕዝ. 35:6አብ 15
ሕዝ. 35:6ሕዝ 25:14
ሕዝ. 35:7ሕዝ 25:13
ሕዝ. 35:9ኤር 49:17, 18፤ ሕዝ 25:13፤ ሚል 1:4
ሕዝ. 35:10ሕዝ 36:5፤ አብ 13
ሕዝ. 35:11አሞጽ 1:11
ሕዝ. 35:13አብ 3
ሕዝ. 35:15ሰቆ 4:21፤ አብ 12, 15
ሕዝ. 35:15ኢሳ 34:5፤ ሕዝ 25:12, 13፤ 36:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 35:1-15

ሕዝቅኤል

35 የይሖዋ ቃል ዳግመኛ እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ተራራማ ወደሆነው የሴይር+ ምድር አዙረህ በእሱ ላይ ትንቢት ተናገር።+ 3 እንዲህም በለው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የሴይር ተራራማ ምድር ሆይ፣ እነሆ በአንተ ላይ ተነስቻለሁ፤ እጄን በአንተ ላይ እዘረጋለሁ፤ ባድማና ወና አደርግሃለሁ።+ 4 ከተሞችህን አፈራርሳለሁ፤ አንተም ባድማና ወና ትሆናለህ፤+ እኔም ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃለህ። 5 የእስራኤል ልጆች ጥፋት በደረሰባቸውና የመጨረሻውን ቅጣት በተቀበሉበት ጊዜ የማያባራ የጠላትነት ስሜት በማሳየት+ ለሰይፍ አሳልፈህ ሰጥተሃቸዋልና።”’+

6 “‘ስለዚህ በሕያውነቴ እምላለሁ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ‘ለእርድ አዘጋጅሃለሁ፤ ደምህም ይፈስሳል።+ ደም ጠልተህ ስለነበር ደምህ ይፈስሳል።+ 7 የሴይርን ተራራማ ምድር ባድማና ወና አደርጋለሁ፤+ በዚያ የሚያልፈውንም ሆነ የሚመለሰውን ማንኛውንም ሰው አጠፋለሁ። 8 ተራሮቹን በታረዱ ሰዎች እሞላለሁ፤ በሰይፍ የታረዱት በኮረብቶችህ፣ በሸለቆዎችህና በጅረቶችህ ላይ ይወድቃሉ። 9 ለዘላለም ባድማ አደርግሃለሁ፤ ከተሞችህም ሰው አልባ ይሆናሉ፤+ እናንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’

10 “ይሖዋ ራሱ በዚያ ቢኖርም እንኳ፣ አንተ ‘እነዚህ ሁለት ብሔራትና ሁለት አገሮች የእኔ ይሆናሉ፤ እኛም ሁለቱን አገሮች እንወርሳለን’+ ስላልክ፣ 11 ‘በሕያውነቴ እምላለሁ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ‘ለእነሱ ካደረብህ የጥላቻ ስሜት የተነሳ በእነሱ ላይ በገለጥከው በዚያው ዓይነት ቁጣና ቅናት እኔም እርምጃ እወስድብሃለሁ፤+ በአንተም ላይ በምፈርድበት ጊዜ በእነሱ መካከል ማንነቴ እንዲታወቅ አደርጋለሁ። 12 አንተ “ወና ሆነዋል፤ ለእኛም እንደ መብል ተሰጥተዋል” ባልክ ጊዜ በእስራኤል ተራሮች ላይ በንቀት የተናገርከውን ነገር ሁሉ እኔ ይሖዋ ራሴ እንደሰማሁ በዚያን ጊዜ ታውቃለህ።” 13 እናንተ በእኔ ላይ በእብሪት ተናግራችኋል፤ ደግሞም በእኔ ላይ ብዙ ነገር ተናግራችኋል።+ የተናገራችሁትን ሁሉ ሰምቻለሁ።’

14 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘አንተን ባድማና ወና በማደርግበት ጊዜ መላዋ ምድር ሐሴት ታደርጋለች። 15 የእስራኤል ቤት ርስት ባድማ በሆነበት ጊዜ ስለተደሰትክ እኔም እንዲሁ አደርግብሃለሁ።+ የሴይር ተራራማ ምድር ሆይ፣ አንተም ሆንክ መላው የኤዶም ምድር ሙሉ በሙሉ ባድማ ትሆናላችሁ፤+ እነሱም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።’”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ