መዝሙር 57:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንበሶች ከበውኛል፤*+ሊውጡኝ በሚፈልጉ ሰዎች መካከል ለመተኛት ተገድጃለሁ፤ጥርሳቸው ጦርና ፍላጻ ነው፤ምላሳቸውም የተሳለ ሰይፍ ነው።+ መዝሙር 59:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከአፋቸው የሚዥጎደጎደውን* ተመልከት፤ከንፈሮቻቸው እንደ ሰይፍ ናቸው፤+“ማን ይሰማል?” ይላሉና።+