2 ሳሙኤል 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ዳዊት፣ ይሖዋ ከጠላቶቹ ሁሉ እጅና ከሳኦል እጅ+ በታደገው+ ቀን የዚህን መዝሙር ቃል ለይሖዋ ዘመረ።+ 1 ዜና መዋዕል 16:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን ያከብሩ፣* ያመሰግኑና ያወድሱ ዘንድ የተወሰኑ ሌዋውያንን በይሖዋ ታቦት ፊት እንዲያገለግሉ ሾመ።+ መዝሙር 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ