የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 4:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 በሰለሞን ዘመን ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ በይሁዳና በእስራኤል የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር።

  • 1 ዜና መዋዕል 22:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እነሆ፣ የሰላም* ሰው የሚሆን ወንድ ልጅ ትወልዳለህ፤+ በዙሪያውም ካሉት ጠላቶቹ በሙሉ እረፍት እሰጠዋለሁ፤+ ስሙ ሰለሞን*+ ይባላልና፤ በእሱም ዘመን ለእስራኤል ሰላምና ጸጥታ እሰጣለሁ።+

  • ኢሳይያስ 2:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እሱ በብሔራት መካከል ይፈርዳል፤

      ከብዙ ሕዝቦች ጋር በተያያዘም ሁሉንም ነገር ያቀናል።*

      እነሱ ሰይፋቸውን ማረሻ፣

      ጦራቸውንም ማጭድ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ።+

      አንዱ ብሔር በሌላው ብሔር ላይ ሰይፍ አያነሳም፤

      ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም።+

  • ኢሳይያስ 9:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ልጅ ተወልዶልናልና፤+

      ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤

      ገዢነትም* በጫንቃው ላይ ይሆናል።+

      ስሙ ድንቅ መካሪ፣+ ኃያል አምላክ፣+ የዘላለም አባትና የሰላም መስፍን ይባላል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ