የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 95:6, 7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ኑ፣ እናምልክ፤ እንስገድም፤

      ሠሪያችን በሆነው በይሖዋ ፊት እንንበርከክ።+

       7 እሱ አምላካችን ነውና፤

      እኛ ደግሞ በመስኩ የተሰማራን ሕዝቦች፣

      በእሱ እንክብካቤ* ሥር ያለን በጎች ነን።+

      ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ፣+

  • ሕዝቅኤል 34:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 “‘እናንተ በጎቼ፣+ የምንከባከባችሁ በጎች፣ ከአፈር የተሠራችሁ ሰዎች ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”

  • 1 ጴጥሮስ 2:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 እናንተ እንደባዘኑ በጎች ነበራችሁና፤+ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ* እረኛና+ ጠባቂ* ተመልሳችኋል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ