ዘፀአት 15:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እንዲህም አላቸው፦ “የአምላካችሁን የይሖዋን ቃል በጥንቃቄ ብታዳምጡ፣ በእሱ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር ብታደርጉ፣ ለትእዛዛቱ ጆሯችሁን ብትሰጡና ሥርዓቶቹን በሙሉ ብታከብሩ+ በግብፃውያን ላይ ካመጣሁባቸው በሽታዎች አንዱንም በእናንተ ላይ አላመጣም፤+ ምክንያቱም እኔ ይሖዋ እፈውሳችኋለሁ።”+ መዝሙር 41:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 147:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የተሰበረ ልብ ያላቸውን ይጠግናል፤ቁስላቸውን ይፈውሳል። ኢሳይያስ 33:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ያዕቆብ 5:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ 21:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
26 እንዲህም አላቸው፦ “የአምላካችሁን የይሖዋን ቃል በጥንቃቄ ብታዳምጡ፣ በእሱ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር ብታደርጉ፣ ለትእዛዛቱ ጆሯችሁን ብትሰጡና ሥርዓቶቹን በሙሉ ብታከብሩ+ በግብፃውያን ላይ ካመጣሁባቸው በሽታዎች አንዱንም በእናንተ ላይ አላመጣም፤+ ምክንያቱም እኔ ይሖዋ እፈውሳችኋለሁ።”+