መዝሙር 36:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው!+ የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ሥር ይሸሸጋሉ።+ መዝሙር 69:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ጥሩ ስለሆነ መልስልኝ።+ እንደ ምሕረትህ ብዛት ወደ እኔ ተመልከት፤+ መዝሙር 86:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ