የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 36
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ ታማኝ ፍቅር

        • ክፉ ሰው አምላክን አይፈራም (1)

        • አምላክ የሕይወት ምንጭ ነው (9)

        • “በብርሃንህ፣ ብርሃን ማየት እንችላለን” (9)

መዝሙር 36:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 3:18

መዝሙር 36:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 29:19, 20

መዝሙር 36:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:11

መዝሙር 36:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንደ አምላክ ተራሮች።”

  • *

    ወይም “ሰውንና እንስሳን ታድናለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:19
  • +ሮም 11:33
  • +መዝ 145:9፤ 1ጢሞ 4:10

መዝሙር 36:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:18
  • +ሩት 2:12፤ መዝ 17:8፤ 91:4

መዝሙር 36:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ስቡን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:4
  • +መዝ 16:11

መዝሙር 36:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 33:4፤ ኤር 2:13፤ ሥራ 17:28፤ ራእይ 4:11
  • +መዝ 27:1፤ 43:3፤ ያዕ 1:17፤ 1ጴጥ 2:9

መዝሙር 36:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:10፤ 97:11፤ 103:17

መዝሙር 36:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 1:5

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 36:1ሮም 3:18
መዝ. 36:2ዘዳ 29:19, 20
መዝ. 36:5መዝ 103:11
መዝ. 36:6መዝ 71:19
መዝ. 36:6ሮም 11:33
መዝ. 36:6መዝ 145:9፤ 1ጢሞ 4:10
መዝ. 36:7ሚክ 7:18
መዝ. 36:7ሩት 2:12፤ መዝ 17:8፤ 91:4
መዝ. 36:8መዝ 65:4
መዝ. 36:8መዝ 16:11
መዝ. 36:9ኢዮብ 33:4፤ ኤር 2:13፤ ሥራ 17:28፤ ራእይ 4:11
መዝ. 36:9መዝ 27:1፤ 43:3፤ ያዕ 1:17፤ 1ጴጥ 2:9
መዝ. 36:10መዝ 7:10፤ 97:11፤ 103:17
መዝ. 36:12መዝ 1:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 36:1-12

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የይሖዋ አገልጋይ የዳዊት መዝሙር።

36 ኃጢአት፣ ክፉውን ሰው በልቡ ውስጥ ሆኖ ያናግረዋል፤

በዓይኖቹ ፊት አምላክን መፍራት የሚባል ነገር የለም።+

 2 ስህተቱ ምን እንደሆነ ተረድቶ የሠራውን ነገር እንዳይጠላው፣

ለራሱ ባለው አመለካከት ራሱን እጅግ ይሸነግላልና።+

 3 ከአፉ የሚወጣው የክፋትና የሽንገላ ቃል ነው፤

መልካም ነገር ለማድረግ ማስተዋል የለውም።

 4 በአልጋው ላይ ሆኖ እንኳ ክፋትን ያውጠነጥናል።

ጥሩ ባልሆነ መንገድ ላይ ይቆማል፤

መጥፎ የሆነውን ነገር ገሸሽ አያደርግም።

 5 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ እስከ ሰማያት፣+

ታማኝነትህ እስከ ደመናት ይደርሳል።

 6 ጽድቅህ ግርማ እንደተላበሱ ተራሮች* ነው፤+

ፍርዶችህ እንደ ጥልቅ ባሕር ናቸው።+

ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ሰውንና እንስሳን ትጠብቃለህ።*+

 7 አምላክ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ምንኛ ክቡር ነው!+

የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ሥር ይሸሸጋሉ።+

 8 በቤትህ ውስጥ ተትረፍርፎ የሚገኘውን ነገር* እስኪረኩ ድረስ ይጠጣሉ፤+

መልካም ነገሮች ከሚፈስሱበት ወንዝህ ታጠጣቸዋለህ።+

 9 የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነው፤+

በብርሃንህ፣ ብርሃን ማየት እንችላለን።+

10 ለሚያውቁህ ታማኝ ፍቅርህን፣

ቀና ልብ ላላቸው ደግሞ ጽድቅህን ዘወትር አሳያቸው።+

11 የትዕቢተኛ እግር እንዲረግጠኝ፣

ወይም የክፉዎች እጅ እንዲያፈናቅለኝ አትፍቀድ።

12 ክፉ አድራጊዎች የት እንደወደቁ ተመልከት፤

ተመተው ወድቀዋል፤ መነሳትም አይችሉም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ