መዝሙር 132:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ካህናቷ መዳንን እንዲለብሱ አደርጋለሁ፤+ታማኝ ሕዝቦቿም እልል ይላሉ።+ ኢሳይያስ 61:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እኔ በይሖዋ እጅግ ደስ ይለኛል። ሁለንተናዬ በአምላኬ ሐሴት ያደርጋል።*+ የመዳንን መጎናጸፊያ አልብሶኛልና፤+የካህን ዓይነት ጥምጥም+ እንደሚያደርግ ሙሽራ፣በጌጣጌጧም ራሷን እንዳስዋበች ሙሽሪትየጽድቅ ቀሚስ አልብሶኛል።
10 እኔ በይሖዋ እጅግ ደስ ይለኛል። ሁለንተናዬ በአምላኬ ሐሴት ያደርጋል።*+ የመዳንን መጎናጸፊያ አልብሶኛልና፤+የካህን ዓይነት ጥምጥም+ እንደሚያደርግ ሙሽራ፣በጌጣጌጧም ራሷን እንዳስዋበች ሙሽሪትየጽድቅ ቀሚስ አልብሶኛል።