-
ኤርምያስ 17:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በውኃዎች አጠገብ እንደተተከለ፣
ሥሮቹን ወደ ጅረት እንደሚሰድ ዛፍ ይሆናል።
ሙቀት ሲመጣ አያስተውልም፤
ከዚህ ይልቅ ቅጠሉ ሁልጊዜ ይለመልማል።+
ድርቅ በሚከሰትበት ዓመትም ምንም አይጨነቅም፤
ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።
-