-
መዝሙር 31:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ለጠላት አሳልፈህ አልሰጠኸኝም፤
ይልቁንም ደህንነት በማገኝበት ስፍራ አቆምከኝ።*
-
-
መዝሙር 41:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ይሖዋ ይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል።
-
-
መዝሙር 41:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ጠላቴ በእኔ ላይ በድል አድራጊነት እልል ሳይል ሲቀር፣
አንተ በእኔ ደስ እንደተሰኘህ በዚህ አውቃለሁ።+
-