መዝሙር 72:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በእሱ ዘመን ጻድቅ ይለመልማል፤*+ጨረቃም በምትኖርበት ዘመን ሁሉ ሰላም ይበዛል።+ መዝሙር 119:165 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 165 ሕግህን የሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤+ሊያደናቅፋቸው የሚችል ምንም ነገር የለም።* ኢሳይያስ 48:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ