መዝሙር 25:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ንጹሕ አቋሜና* ቅንነቴ ይጠብቁኝ፤+አንተን ተስፋ አድርጌአለሁና።+ ምሳሌ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ለቅኖች ጥበብን* እንደ ውድ ሀብት ያከማቻል፤ንጹሕ አቋማቸውን* ጠብቀው ለሚመላለሱት ጋሻ ነው።+