የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 79:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አባቶቻችን በሠሩት ስህተት እኛን ተጠያቂ አታድርገን።+

      ፈጥነህ ምሕረት አድርግልን፤+

      በጭንቀት ተውጠናልና።

       9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣

      ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+

      ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+

  • ኢሳይያስ 63:18, 19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ቅዱስ ሕዝብህ ለጥቂት ጊዜ ወርሶት ነበር።

      ጠላቶቻችን መቅደስህን ረግጠዋል።+

      19 እኛ ለረጅም ጊዜ፣ ፈጽሞ እንዳልገዛኻቸው፣

      ጨርሶ በስምህ እንዳልተጠሩ ሰዎች ሆነናል።

  • ኤርምያስ 14:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ክው ብሎ እንደቀረ ሰው፣

      ማዳን እንደማይችል ኃያል ሰው የሆንከው ለምንድን ነው?

      ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በመካከላችን ነህና፤+

      እኛም በስምህ ተጠርተናል።+

      እባክህ አትተወን።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ