የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 1:48
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 ከዚያም ንጉሡ ‘ዛሬ በዙፋኔ ላይ የሚቀመጥ ሰው የሰጠኝና ዓይኖቼም ይህን እንዲያዩ ያደረገው የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ!’ አለ።”

  • መዝሙር 41:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ

      ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ።+

      አሜን፣ አሜን።

  • መዝሙር 72:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 እሱ ብቻ አስደናቂ ነገሮችን የሚያደርገው፣+

      የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ።+

  • መዝሙር 106:48
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ

      ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ፤+

      ሕዝቦችም ሁሉ “አሜን!”* ይበሉ።

      ያህን አወድሱ!*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ