ኢሳይያስ 11:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 42:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 እነሆ፣ ደግፌ የያዝኩት፣ ደስ የምሰኝበትና*+ የመረጥኩት+ አገልጋዬ!+ መንፈሴን በእሱ ላይ አድርጌአለሁ፤+እሱ ለብሔራት ፍትሕን ያመጣል።+ ኢሳይያስ 61:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ማቴዎስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ