የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 126
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ጽዮን ወደ ቀድሞ ሁኔታዋ ተመለሰች

        • “ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገልን” (3)

        • ለቅሷቸው ወደ ደስታ ይለወጣል (5, 6)

መዝሙር 126:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 1:2, 3፤ መዝ 85:1

መዝሙር 126:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 3:11፤ መዝ 106:47፤ ኢሳ 49:13፤ ኤር 31:12
  • +ኢያሱ 2:9, 10፤ ነህ 6:15, 16

መዝሙር 126:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 7:27, 28፤ ኢሳ 11:11

መዝሙር 126:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በደቡብ እንዳሉ ደረቅ ወንዞች።”

  • *

    ወይም “ቀድሞ ወደነበሩበት ሁኔታ መልስ።”

መዝሙር 126:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 30:5፤ ኢሳ 9:3፤ 61:1-3

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 126:1ዕዝራ 1:2, 3፤ መዝ 85:1
መዝ. 126:2ዕዝራ 3:11፤ መዝ 106:47፤ ኢሳ 49:13፤ ኤር 31:12
መዝ. 126:2ኢያሱ 2:9, 10፤ ነህ 6:15, 16
መዝ. 126:3ዕዝራ 7:27, 28፤ ኢሳ 11:11
መዝ. 126:6መዝ 30:5፤ ኢሳ 9:3፤ 61:1-3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 126:1-6

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር።

126 ይሖዋ የጽዮንን ምርኮኞች መልሶ በሰበሰበ ጊዜ፣+

ሕልም የምናይ መስሎን ነበር።

 2 በዚያን ጊዜ አፋችን በሳቅ፣

አንደበታችንም በእልልታ ተሞላ።+

ያን ጊዜ ብሔራት እንዲህ አሉ፦

“ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገላቸው።”+

 3 ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገልን፤+

እኛም እጅግ ተደሰትን።

 4 ይሖዋ ሆይ፣ በኔጌብ እንዳሉ ጅረቶች፣*

የተማረኩብንን ሰዎች መልሰህ ሰብስብ።*

 5 በእንባ የሚዘሩ፣

በእልልታ ያጭዳሉ።

 6 ዘር ቋጥሮ የወጣው ሰው፣

የሄደው እያለቀሰ ቢሆንም እንኳ

ነዶውን ተሸክሞ

እልል እያለ ይመለሳል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ