የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ሙሴ በድጋሚ ሁለት ጽላቶችን አዘጋጀ (1-11)

      • ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? (12-22)

        • ይሖዋን መፍራትና መውደድ (12)

ዘዳግም 10:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሣጥንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:1

ዘዳግም 10:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:4

ዘዳግም 10:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አሥርቱን ቃላት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:15
  • +ዘፀ 19:17፤ ዘዳ 5:22
  • +ዘዳ 4:36፤ 5:4
  • +ዘፀ 20:1፤ 34:28፤ ዘዳ 4:13

ዘዳግም 10:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:29

ዘዳግም 10:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:23, 24፤ 33:31, 38
  • +ዘኁ 20:28

ዘዳግም 10:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደረቅ ወንዞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:33

ዘዳግም 10:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:30, 31
  • +ዘኁ 6:23-27፤ ዘዳ 21:5፤ 2ዜና 30:27
  • +ዘኁ 1:50፤ 3:6፤ 8:14

ዘዳግም 10:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 18:20, 24፤ ዘዳ 18:1

ዘዳግም 10:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:18፤ 34:28
  • +ዘፀ 32:14

ዘዳግም 10:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18

ዘዳግም 10:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 6:8
  • +ዘዳ 5:29
  • +ዘዳ 5:33፤ ኢያሱ 22:5
  • +ዘዳ 6:5፤ ሉቃስ 10:27

ዘዳግም 10:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:24

ዘዳግም 10:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እጅግ ከፍ ያሉት ሰማያት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:11፤ መዝ 24:1፤ 115:16

ዘዳግም 10:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:37

ዘዳግም 10:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የልባችሁን ሸለፈት ግረዙ።”

  • *

    ቃል በቃል “አንገታችሁን አታደንድኑ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 30:6
  • +ዘፀ 34:9፤ ዘዳ 9:6፤ 31:27

ዘዳግም 10:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:11፤ 2ዜና 2:5፤ መዝ 97:9
  • +ሥራ 10:34፤ ሮም 2:11

ዘዳግም 10:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወላጅ አልባ ለሆነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 68:5፤ ያዕ 1:27
  • +ዘሌ 19:10፤ ዘዳ 24:14፤ መዝ 146:9

ዘዳግም 10:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:21፤ ዘሌ 19:34

ዘዳግም 10:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 4:8

ዘዳግም 10:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2፤ ራእይ 19:6
  • +2ሳሙ 7:23

ዘዳግም 10:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “70 ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 46:27፤ ዘፀ 1:5፤ ሥራ 7:14
  • +ዘፍ 15:1, 5

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 10:1ዘፀ 34:1
ዘዳ. 10:3ዘፀ 34:4
ዘዳ. 10:4ዘፀ 32:15
ዘዳ. 10:4ዘፀ 19:17፤ ዘዳ 5:22
ዘዳ. 10:4ዘዳ 4:36፤ 5:4
ዘዳ. 10:4ዘፀ 20:1፤ 34:28፤ ዘዳ 4:13
ዘዳ. 10:5ዘፀ 34:29
ዘዳ. 10:6ዘኁ 20:23, 24፤ 33:31, 38
ዘዳ. 10:6ዘኁ 20:28
ዘዳ. 10:7ዘኁ 33:33
ዘዳ. 10:8ዘኁ 3:30, 31
ዘዳ. 10:8ዘኁ 6:23-27፤ ዘዳ 21:5፤ 2ዜና 30:27
ዘዳ. 10:8ዘኁ 1:50፤ 3:6፤ 8:14
ዘዳ. 10:9ዘኁ 18:20, 24፤ ዘዳ 18:1
ዘዳ. 10:10ዘፀ 24:18፤ 34:28
ዘዳ. 10:10ዘፀ 32:14
ዘዳ. 10:11ዘፍ 15:18
ዘዳ. 10:12ሚክ 6:8
ዘዳ. 10:12ዘዳ 5:29
ዘዳ. 10:12ዘዳ 5:33፤ ኢያሱ 22:5
ዘዳ. 10:12ዘዳ 6:5፤ ሉቃስ 10:27
ዘዳ. 10:13ዘዳ 6:24
ዘዳ. 10:141ዜና 29:11፤ መዝ 24:1፤ 115:16
ዘዳ. 10:15ዘዳ 4:37
ዘዳ. 10:16ዘዳ 30:6
ዘዳ. 10:16ዘፀ 34:9፤ ዘዳ 9:6፤ 31:27
ዘዳ. 10:17ዘፀ 18:11፤ 2ዜና 2:5፤ መዝ 97:9
ዘዳ. 10:17ሥራ 10:34፤ ሮም 2:11
ዘዳ. 10:18መዝ 68:5፤ ያዕ 1:27
ዘዳ. 10:18ዘሌ 19:10፤ ዘዳ 24:14፤ መዝ 146:9
ዘዳ. 10:19ዘፀ 22:21፤ ዘሌ 19:34
ዘዳ. 10:20ሉቃስ 4:8
ዘዳ. 10:21ዘፀ 15:2፤ ራእይ 19:6
ዘዳ. 10:212ሳሙ 7:23
ዘዳ. 10:22ዘፍ 46:27፤ ዘፀ 1:5፤ ሥራ 7:14
ዘዳ. 10:22ዘፍ 15:1, 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 10:1-22

ዘዳግም

10 “በዚያን ጊዜ ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ ‘እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላቶችን ጠርበህ+ ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ፤ የእንጨት ታቦትም* ለራስህ ሥራ። 2 እኔም በጽላቶቹ ላይ አንተ በሰበርካቸው በመጀመሪያዎቹ ጽላቶች ላይ የነበሩትን ቃላት እጽፋለሁ፤ አንተም ጽላቶቹን በታቦቱ ውስጥ አስቀምጣቸው።’ 3 ስለዚህ ከግራር እንጨት ታቦት ሠራሁ፤ ከዚያም እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ የድንጋይ ጽላቶችን ከቀረጽኩ በኋላ ሁለቱን ጽላቶች ይዤ ወደ ተራራው ወጣሁ።+ 4 እሱም በጽላቶቹ ላይ ቀደም ሲል ጽፏቸው የነበሩትን ቃላት+ ይኸውም ተሰብስባችሁ በነበረበት ቀን+ ይሖዋ በተራራው ላይ በእሳት ውስጥ ሆኖ+ ለእናንተ ነግሯችሁ የነበሩትን አሥርቱን ትእዛዛት*+ ጻፈባቸው፤ ይሖዋም ጽላቶቹን ለእኔ ሰጠኝ። 5 እኔም ተመልሼ ከተራራው ወረድኩ፤+ ይሖዋም ባዘዘኝ መሠረት ጽላቶቹን፣ በሠራሁት ታቦት ውስጥ አስቀመጥኳቸው። እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ይገኛሉ።

6 “ከዚያም እስራኤላውያን ከበኤሮት ብኔያዕቃን ተነስተው ወደ ሞሴራ ሄዱ። አሮንም በዚያ ቦታ ሞቶ ተቀበረ፤+ ልጁ አልዓዛርም በእሱ ምትክ ካህን ሆኖ ማገልገል ጀመረ።+ 7 ከዚያም ተነስተው ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፤ ከጉድጎዳም ተነስተው ጅረቶች* ወደሚፈስሱባት ምድር ወደ ዮጥባታ+ ሄዱ።

8 “በዚያን ጊዜ ይሖዋ፣ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት እንዲሸከም፣+ ይሖዋን ለማገልገል በፊቱ እንዲቆምና እስከ ዛሬ እንደሚያደርገው በስሙ እንዲባርክ+ የሌዊን ነገድ ለየ።+ 9 ሌዊ ከወንድሞቹ ጋር ድርሻ ወይም ርስት ያልተሰጠው ለዚህ ነው። አምላክህ ይሖዋ በነገረው መሠረት ይሖዋ ርስቱ ነው።+ 10 እኔም እንደ መጀመሪያው ጊዜ ሁሉ በተራራው ላይ ለ40 ቀንና ለ40 ሌሊት ቆየሁ፤+ በዚህ ጊዜም ደግሞ ይሖዋ ሰማኝ።+ ይሖዋ ሊያጠፋህ አልፈለገም። 11 ከዚያም ይሖዋ ‘ለአባቶቻቸው ለመስጠት የማልኩላቸውን ምድር ገብተው እንዲወርሱ ተነስና ከሕዝቡ ፊት ፊት ሂድ’ አለኝ።+

12 “እንግዲህ እስራኤል ሆይ፣ አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?+ አምላክህን ይሖዋን እንድትፈራው፣+ በመንገዶቹ ሁሉ እንድትሄድ፣+ እንድትወደው፣ አምላክህን ይሖዋን በሙሉ ልብህና በሙሉ ነፍስህ* እንድታገለግለው+ 13 እንዲሁም ለገዛ ጥቅምህ ስትል እኔ ዛሬ የማዝህን የይሖዋን ትእዛዛትና ደንቦች እንድትጠብቅ ብቻ ነው።+ 14 እነሆ ሰማያት፣ ሌላው ቀርቶ ሰማየ ሰማያት* እንዲሁም ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ የአምላክህ የይሖዋ ናቸው።+ 15 ይሁንና ይሖዋ የቀረበውና ፍቅሩን የገለጸው ለአባቶችህ ብቻ ነው፤ ስለሆነም ይኸው ዛሬ እንደሆነው የእነሱ ዘር የሆናችሁትን እናንተን ከሕዝቦች ሁሉ መካከል መረጠ።+ 16 ስለዚህ ልባችሁን አንጹ፤*+ ከእንግዲህም ወዲህ ግትር መሆናችሁን ተዉ።*+ 17 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ የአማልክት አምላክና+ የጌቶች ጌታ እንዲሁም ታላቅ፣ ኃያል፣ የሚያስፈራ፣ ለማንም የማያዳላና+ ጉቦ የማይቀበል አምላክ ነው። 18 አባት ለሌለው* ልጅና ለመበለት ይፈርዳል፤+ እንዲሁም የባዕድ አገሩን ሰው ይወደዋል፤+ ምግብና ልብስም ይሰጠዋል። 19 እናንተም የባዕድ አገሩን ሰው ውደዱ፤ ምክንያቱም በግብፅ ምድር ሳላችሁ የባዕድ አገር ሰው ነበራችሁ።+

20 “አምላክህን ይሖዋን ፍራ፤ አገልግለው፤+ ከእሱም ጋር ተጣበቅ፤ በስሙም ማል። 21 ልታወድሰው የሚገባህ እሱን ነው።+ እሱ በዓይኖችህ ያየሃቸውን እነዚያን ታላላቅና አስፈሪ ነገሮች ሁሉ ያደረገልህ አምላክህ ነው።+ 22 አባቶችህ ወደ ግብፅ ሲወርዱ 70* ነበሩ፤+ አሁን ግን አምላክህ ይሖዋ በሰማያት ላይ እንዳሉ ከዋክብት ቁጥርህን አብዝቶታል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ