አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሶፎንያስ የመጽሐፉ ይዘት ሶፎንያስ የመጽሐፉ ይዘት 1 የይሖዋ የፍርድ ቀን ቀርቧል (1-18) የይሖዋ ቀን በፍጥነት እየቀረበ ነው (14) “ብራቸውም ሆነ ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም” (18) 2 የቁጣው ቀን ሳይደርስባችሁ ይሖዋን ፈልጉ (1-3) ጽድቅንና የዋህነትን ፈልጉ (3) ‘ምናልባት ትሰወሩ ይሆናል’ (3) በአጎራባች ብሔራት ላይ የተላለፈ ፍርድ (4-15) 3 ዓመፀኛና ብልሹ የሆነችው ኢየሩሳሌም (1-7) ፍርድና ተመልሶ መቋቋም (8-20) “ንጹሕ ቋንቋ እሰጣቸዋለሁ” (9) ትሑት የሆነና ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሕዝብ ይድናል (12) ይሖዋ በጽዮን ሐሴት ያደርጋል (17)