የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ልትጠይቀው መጣች (1-12)

      • የሰለሞን ሀብት (13-28)

      • ሰለሞን ሞተ (29-31)

2 ዜና መዋዕል 9:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእንቆቅልሽ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 12:42፤ ሉቃስ 11:31
  • +መዝ 72:15
  • +1ነገ 10:1-3

2 ዜና መዋዕል 9:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከሰለሞን የተሰወረ።”

2 ዜና መዋዕል 9:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:28፤ መክ 12:9
  • +1ነገ 10:4-9

2 ዜና መዋዕል 9:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በውስጧ መንፈስ አልቀረም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:22, 23
  • +2ዜና 8:12, 13

2 ዜና መዋዕል 9:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስለ ቃሎችህና።”

2 ዜና መዋዕል 9:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 11:31
  • +መክ 1:16
  • +1ነገ 4:31, 34፤ 2ዜና 1:11, 12

2 ዜና መዋዕል 9:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 2:11

2 ዜና መዋዕል 9:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ታላንት 34.2 ኪሎ ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:10
  • +1ነገ 10:10

2 ዜና መዋዕል 9:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:27, 28፤ 10:22፤ 2ዜና 8:18
  • +1ነገ 10:11, 12

2 ዜና መዋዕል 9:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:1
  • +1ነገ 6:8
  • +1ዜና 25:1፤ መዝ 92:3

2 ዜና መዋዕል 9:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያመጣችለትን ነገር በዋጋ የሚተካከል ስጦታ የሰጣት ሲሆን ተጨማሪ ገጸ በረከትም አበረከተላት” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:13

2 ዜና መዋዕል 9:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:14, 15፤ 2ዜና 1:15፤ መዝ 68:29፤ 72:15

2 ዜና መዋዕል 9:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:10

2 ዜና መዋዕል 9:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ሰቅል 11.4 ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 12:9
  • +1ነገ 10:16, 17

2 ዜና መዋዕል 9:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አብዛኛውን ጊዜ ቀስተኞች የሚይዙት ትንሽ ጋሻ።

  • *

    በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ አንድ ምናን 570 ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:2

2 ዜና መዋዕል 9:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:18-20

2 ዜና መዋዕል 9:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:9

2 ዜና መዋዕል 9:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 23:24

2 ዜና መዋዕል 9:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:21, 22, 27

2 ዜና መዋዕል 9:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ዥጉርጉር ቀለም ያለው ትልቅ የወፍ ዝርያ። እንግሊዝኛ፣ ፒኮክ።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:27
  • +መዝ 72:10፤ ዮናስ 1:3
  • +1ነገ 10:18

2 ዜና መዋዕል 9:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:12, 13፤ 4:29፤ 10:23-25

2 ዜና መዋዕል 9:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የእሱን ፊት ይሹ ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:28፤ 4:34፤ 2ዜና 1:12፤ ምሳሌ 2:6

2 ዜና መዋዕል 9:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:29

2 ዜና መዋዕል 9:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈረሰኞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:16፤ 1ነገ 4:26
  • +1ነገ 10:26

2 ዜና መዋዕል 9:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኤፍራጥስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:21

2 ዜና መዋዕል 9:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:27፤ 1ዜና 27:28

2 ዜና መዋዕል 9:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:28፤ 2ዜና 1:16

2 ዜና መዋዕል 9:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 11:41-43
  • +2ሳሙ 7:2፤ 12:1፤ 1ነገ 1:8፤ 1ዜና 29:29
  • +1ነገ 11:30, 31፤ 14:2, 6, 10
  • +2ዜና 12:15፤ 13:22
  • +1ነገ 11:26

2 ዜና መዋዕል 9:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:9፤ 1ነገ 2:10
  • +1ነገ 14:21

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 9:1ማቴ 12:42፤ ሉቃስ 11:31
2 ዜና 9:1መዝ 72:15
2 ዜና 9:11ነገ 10:1-3
2 ዜና 9:31ነገ 3:28፤ መክ 12:9
2 ዜና 9:31ነገ 10:4-9
2 ዜና 9:41ነገ 4:22, 23
2 ዜና 9:42ዜና 8:12, 13
2 ዜና 9:6ሉቃስ 11:31
2 ዜና 9:6መክ 1:16
2 ዜና 9:61ነገ 4:31, 34፤ 2ዜና 1:11, 12
2 ዜና 9:82ዜና 2:11
2 ዜና 9:9መዝ 72:10
2 ዜና 9:91ነገ 10:10
2 ዜና 9:101ነገ 9:27, 28፤ 10:22፤ 2ዜና 8:18
2 ዜና 9:101ነገ 10:11, 12
2 ዜና 9:111ነገ 7:1
2 ዜና 9:111ነገ 6:8
2 ዜና 9:111ዜና 25:1፤ መዝ 92:3
2 ዜና 9:121ነገ 10:13
2 ዜና 9:131ነገ 10:14, 15፤ 2ዜና 1:15፤ መዝ 68:29፤ 72:15
2 ዜና 9:14መዝ 72:10
2 ዜና 9:152ዜና 12:9
2 ዜና 9:151ነገ 10:16, 17
2 ዜና 9:161ነገ 7:2
2 ዜና 9:171ነገ 10:18-20
2 ዜና 9:18ዘፍ 49:9
2 ዜና 9:19ዘኁ 23:24
2 ዜና 9:201ነገ 10:21, 22, 27
2 ዜና 9:211ነገ 9:27
2 ዜና 9:21መዝ 72:10፤ ዮናስ 1:3
2 ዜና 9:211ነገ 10:18
2 ዜና 9:221ነገ 3:12, 13፤ 4:29፤ 10:23-25
2 ዜና 9:231ነገ 3:28፤ 4:34፤ 2ዜና 1:12፤ ምሳሌ 2:6
2 ዜና 9:24ማቴ 6:29
2 ዜና 9:25ዘዳ 17:16፤ 1ነገ 4:26
2 ዜና 9:251ነገ 10:26
2 ዜና 9:261ነገ 4:21
2 ዜና 9:271ነገ 10:27፤ 1ዜና 27:28
2 ዜና 9:281ነገ 10:28፤ 2ዜና 1:16
2 ዜና 9:291ነገ 11:41-43
2 ዜና 9:292ሳሙ 7:2፤ 12:1፤ 1ነገ 1:8፤ 1ዜና 29:29
2 ዜና 9:291ነገ 11:30, 31፤ 14:2, 6, 10
2 ዜና 9:292ዜና 12:15፤ 13:22
2 ዜና 9:291ነገ 11:26
2 ዜና 9:312ሳሙ 5:9፤ 1ነገ 2:10
2 ዜና 9:311ነገ 14:21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 9:1-31

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

9 የሳባ ንግሥት+ ስለ ሰለሞን ዝና በሰማች ጊዜ አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች* ልትፈትነው ወደ ኢየሩሳሌም መጣች። እሷም እጅግ ታላቅ አጀብ አስከትላ እንዲሁም የበለሳን ዘይት፣ በጣም ብዙ ወርቅና+ የከበሩ ድንጋዮች በግመል አስጭና ነበር። ወደ ሰለሞንም ገብታ በልቧ ያለውን ሁሉ ነገረችው።+ 2 ሰለሞንም ጥያቄዎቿን ሁሉ መለሰላት። ሰለሞን ሊያብራራላት ያልቻለው* ምንም ነገር አልነበረም።

3 የሳባ ንግሥት የሰለሞንን ጥበብና+ የሠራውን ቤት+ ስትመለከት፣ 4 በገበታው ላይ የሚቀርበውን ምግብ፣+ የአገልጋዮቹን አቀማመጥ፣ አስተናጋጆቹ በማዕድ ላይ የሚያስተናግዱበትን መንገድና አለባበሳቸውን፣ መጠጥ አሳላፊዎቹንና አለባበሳቸውን እንዲሁም በይሖዋ ቤት ዘወትር የሚያቀርባቸውን የሚቃጠሉ መሥዋዕቶች+ ስታይ በመገረም ፈዛ ቀረች።* 5 በመሆኑም ንጉሡን እንዲህ አለችው፦ “ስላከናወንካቸው ነገሮችና* ስለ ጥበብህ በአገሬ ሳለሁ የሰማሁት ነገር እውነት ነው። 6 ይሁንና እኔ ራሴ መጥቼ በገዛ ዓይኔ እስከማይ ድረስ የተነገረኝን ነገር አላመንኩም ነበር።+ እንደዚያም ሆኖ ታላቅ ከሆነው ጥበብህ ግማሹ እንኳ አልተነገረኝም!+ እኔ ስለ አንተ ከሰማሁት እጅግ የላቅክ ነህ።+ 7 አብረውህ ያሉ ሰዎች ደስተኞች ናቸው፤ ዘወትር በፊትህ ቆመው ጥበብህን የሚሰሙት አገልጋዮችህም እጅግ ደስተኞች ናቸው! 8 ለአምላክህ ለይሖዋ ንጉሥ ሆነህ እንድትገዛ አንተን በዙፋኑ ላይ በማስቀመጥ በአንተ ደስ የተሰኘው አምላክህ ይሖዋ ይወደስ። አምላክህ እስራኤልን ስለወደደውና+ ለዘላለም ያጸናው ዘንድ ስለፈለገ፣ ፍትሕንና ጽድቅን እንድታሰፍን በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርጎ ሾሞሃል።”

9 ከዚያም ለንጉሡ 120 ታላንት* ወርቅ+ እንዲሁም እጅግ ብዙ የበለሳን ዘይትና የከበሩ ድንጋዮችን ሰጠችው። የሳባ ንግሥት ለንጉሥ ሰለሞን የሰጠችውን ያህል የበለሳን ዘይት ከዚያ በኋላ መጥቶ አያውቅም።+

10 ከዚህ በተጨማሪ ከኦፊር ወርቅ+ ጭነው የመጡት የኪራም አገልጋዮችና የሰለሞን አገልጋዮች የሰንደል ዛፍ ሳንቃዎችና የከበሩ ድንጋዮች አመጡ።+ 11 ንጉሡም ከሰንደል ዛፍ ሳንቃዎቹ ለይሖዋ ቤትና ለንጉሡ ቤት*+ ደረጃዎችን+ እንዲሁም ለዘማሪዎቹ የሚሆኑ በገናዎችንና ሌሎች ባለ አውታር መሣሪያዎችን ሠራ።+ ከዚያ በፊት እንዲህ ያለ ነገር በይሁዳ ምድር ታይቶ አያውቅም።

12 ንጉሥ ሰለሞን ደግሞ የሳባ ንግሥት የፈለገችውንና የጠየቀችውን ነገር ሁሉ፣ ካመጣችለት ስጦታ የሚበልጥ ነገር ሰጣት።* ከዚያም ተነስታ አገልጋዮቿን በማስከተል ወደ አገሯ ተመለሰች።+

13 ሰለሞን በየዓመቱ 666 ታላንት ወርቅ ይመጣለት ነበር፤+ 14 ይህም ነጋዴዎችና ሻጮች የሚያስገቡትን ገቢ እንዲሁም የዓረብ ነገሥታት ሁሉና አገረ ገዢዎች ለሰለሞን የሚያመጡትን ወርቅና ብር ሳይጨምር ነው።+

15 ንጉሥ ሰለሞን ከቅይጥ ወርቅ 200 ትላልቅ ጋሻዎችን ሠራ፤+ (እያንዳንዱ ጋሻ በ600 ሰቅል* ቅይጥ ወርቅ ተለብጦ ነበር)፤+ 16 እንዲሁም ከቅይጥ ወርቅ 300 ትናንሽ ጋሻዎችን* ሠራ፤ (እያንዳንዱ ትንሽ ጋሻ በሦስት ምናን* ወርቅ ተለብጦ ነበር)። ከዚያም ንጉሡ የሊባኖስ ደን በተባለው ቤት አስቀመጣቸው።+

17 በተጨማሪም ንጉሡ ከዝሆን ጥርስ ትልቅ ዙፋን ሠርቶ በንጹሕ ወርቅ ለበጠው።+ 18 ወደ ዙፋኑ የሚያስወጡ ስድስት ደረጃዎች ነበሩ፤ ከዙፋኑም ጋር የተያያዘ ከወርቅ የተሠራ የእግር ማሳረፊያ ነበር፤ መቀመጫውም በጎንና በጎኑ የእጅ መደገፊያዎች ያሉት ሲሆን ከእጅ መደገፊያዎቹም አጠገብ ሁለት አንበሶች+ ቆመው ነበር። 19 በስድስቱ ደረጃዎች ዳርና ዳር አንድ አንድ አንበሳ፣ በአጠቃላይ 12 አንበሶች+ ቆመው ነበር። እንዲህ ያለ ዙፋን የሠራ አንድም ሌላ መንግሥት አልነበረም። 20 የንጉሥ ሰለሞን የመጠጫ ዕቃዎች በሙሉ ከወርቅ የተሠሩ ነበሩ፤ የሊባኖስ ደን በተባለው ቤት የነበሩት ዕቃዎችም በሙሉ ከንጹሕ ወርቅ የተሠሩ ነበሩ። ከብር የተሠራ ምንም ነገር አልነበረም፤ በሰለሞን ዘመን ብር እንደ ተራ ነገር ይቆጠር ነበር።+ 21 የኪራም+ አገልጋዮች የሰለሞንን መርከቦች እየነዱ ወደ ተርሴስ+ ይጓዙ ነበር። እነዚህ የተርሴስ መርከቦች በሦስት ዓመት አንድ ጊዜ ወርቅ፣ ብር፣ የዝሆን ጥርስ፣+ ጦጣና ጣዎስ* ጭነው ይመጡ ነበር።

22 በመሆኑም ንጉሥ ሰለሞን በብልጽግናና በጥበብ ምድር ላይ ካሉ ሌሎች ነገሥታት ሁሉ ይበልጥ ነበር።+ 23 የምድር ነገሥታትም ሁሉ እውነተኛው አምላክ በሰለሞን ልብ ውስጥ ያኖረውን ጥበብ ይሰሙ ዘንድ ከእሱ ጋር ለመገናኘት ይጓጉ ነበር።*+ 24 ወደ እሱ የሚመጡትም ሰዎች በየዓመቱ የብር ዕቃዎች፣ የወርቅ ዕቃዎች፣ ልብሶች፣+ የጦር ትጥቆች፣ የበለሳን ዘይት፣ ፈረሶችና በቅሎዎች ስጦታ አድርገው ያመጡ ነበር። 25 ሰለሞንም ለፈረሶቹ የሚሆኑ 4,000 ጋጣዎች፣ ሠረገሎችና 12,000 ፈረሶች* ነበሩት፤+ እነሱንም በሠረገላ ከተሞችና በኢየሩሳሌም በንጉሡ አቅራቢያ አኖራቸው።+ 26 እሱም ከወንዙ* አንስቶ እስከ ፍልስጤማውያን ምድርና እስከ ግብፅ ወሰን ድረስ ባሉት ነገሥታት ሁሉ ላይ ገዛ።+ 27 ንጉሡ በኢየሩሳሌም ያለውን ብር ከብዛቱ የተነሳ በየቦታው እንደሚገኝ ድንጋይ አደረገው፤ የአርዘ ሊባኖሱንም ብዛት በሸፌላ እንደሚገኘው የሾላ ዛፍ አደረገው።+ 28 ደግሞም ለሰለሞን ከግብፅና ከሌሎች አገሮች ሁሉ ፈረሶችን ያመጡለት ነበር።+

29 ከመጀመሪያ አንስቶ እስከ መጨረሻ ድረስ ያለው የቀረው የሰለሞን ታሪክ+ ነቢዩ ናታን+ ባዘጋጀው ጽሑፍ፣ የሴሎ ሰው የሆነው አኪያህ+ በተናገረው ትንቢትና ባለ ራእዩ ኢዶ+ ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም+ያየው ራእይ በሰፈረበት ዘገባ ላይ ተጽፎ የለም? 30 ሰለሞን በኢየሩሳሌም ሆኖ በመላው እስራኤል ላይ ለ40 ዓመት ገዛ። 31 በመጨረሻም ሰለሞን ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ። በአባቱም በዳዊት ከተማ+ ቀበሩት፤ በእሱም ምትክ ልጁ ሮብዓም ነገሠ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ