የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የተደረገ ዝግጅት (1-18)

2 ዜና መዋዕል 2:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:11፤ 1ዜና 22:10
  • +1ነገ 7:1

2 ዜና መዋዕል 2:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተሸካሚዎችና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:15
  • +1ነገ 5:16፤ 9:22፤ 2ዜና 2:17, 18

2 ዜና መዋዕል 2:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:1
  • +2ሳሙ 5:11

2 ዜና መዋዕል 2:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ገጸ ኅብስቱን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:7
  • +ዘፀ 25:30
  • +ዘኁ 28:4
  • +ዘኁ 28:9
  • +ዘኁ 28:11
  • +ዘዳ 16:16

2 ዜና መዋዕል 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:27፤ ኢሳ 66:1፤ ሥራ 17:24

2 ዜና መዋዕል 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:13, 14
  • +1ዜና 22:15

2 ዜና መዋዕል 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:6, 8፤ 2ዜና 3:5
  • +1ነገ 10:11
  • +1ነገ 5:9
  • +1ነገ 5:14

2 ዜና መዋዕል 2:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ የቆሮስ መስፈሪያ 220 ሊትር (170 ኪሎ ግራም ገደማ) ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

  • *

    አንድ የቆሮስ መስፈሪያ ገብስ 130 ኪሎ ግራም ገደማ ነው።

  • *

    አንድ የባዶስ መስፈሪያ 22 ሊትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:11

2 ዜና መዋዕል 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 1:11, 12
  • +1ነገ 5:7

2 ዜና መዋዕል 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:13, 14፤ 2ዜና 4:11-16

2 ዜና መዋዕል 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 3:14
  • +ዘፀ 31:2-5

2 ዜና መዋዕል 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 2:10

2 ዜና መዋዕል 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:6, 8
  • +ኢያሱ 19:46, 48፤ ዕዝራ 3:7
  • +1ነገ 5:9

2 ዜና መዋዕል 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 22:2
  • +2ዜና 8:7, 8

2 ዜና መዋዕል 2:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተሸካሚዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:17, 18፤ 1ዜና 22:15
  • +1ነገ 5:15, 16

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 2:1ዘዳ 12:11፤ 1ዜና 22:10
2 ዜና 2:11ነገ 7:1
2 ዜና 2:21ነገ 5:15
2 ዜና 2:21ነገ 5:16፤ 9:22፤ 2ዜና 2:17, 18
2 ዜና 2:31ነገ 5:1
2 ዜና 2:32ሳሙ 5:11
2 ዜና 2:4ዘፀ 30:7
2 ዜና 2:4ዘፀ 25:30
2 ዜና 2:4ዘኁ 28:4
2 ዜና 2:4ዘኁ 28:9
2 ዜና 2:4ዘኁ 28:11
2 ዜና 2:4ዘዳ 16:16
2 ዜና 2:61ነገ 8:27፤ ኢሳ 66:1፤ ሥራ 17:24
2 ዜና 2:71ነገ 7:13, 14
2 ዜና 2:71ዜና 22:15
2 ዜና 2:81ነገ 5:6, 8፤ 2ዜና 3:5
2 ዜና 2:81ነገ 10:11
2 ዜና 2:81ነገ 5:9
2 ዜና 2:81ነገ 5:14
2 ዜና 2:101ነገ 5:11
2 ዜና 2:122ዜና 1:11, 12
2 ዜና 2:121ነገ 5:7
2 ዜና 2:131ነገ 7:13, 14፤ 2ዜና 4:11-16
2 ዜና 2:142ዜና 3:14
2 ዜና 2:14ዘፀ 31:2-5
2 ዜና 2:152ዜና 2:10
2 ዜና 2:161ነገ 5:6, 8
2 ዜና 2:16ኢያሱ 19:46, 48፤ ዕዝራ 3:7
2 ዜና 2:161ነገ 5:9
2 ዜና 2:171ዜና 22:2
2 ዜና 2:172ዜና 8:7, 8
2 ዜና 2:181ነገ 5:17, 18፤ 1ዜና 22:15
2 ዜና 2:181ነገ 5:15, 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 2:1-18

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

2 ሰለሞን ለይሖዋ ስም ቤት፣+ ለመንግሥቱም ቤት*+ እንዲሠራ አዘዘ። 2 ሰለሞን 70,000 ተራ የጉልበት ሠራተኞችና* በተራሮቹ ላይ ድንጋይ የሚጠርቡ 80,000 ሰዎች መረጠ፤+ በእነሱም ላይ 3,600 ሰዎችን የበላይ ተመልካቾች አድርጎ ሾመ።+ 3 ደግሞም ሰለሞን እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ጢሮስ ንጉሥ ወደ ኪራም+ ላከ፦ “አባቴ ዳዊት የሚኖርበትን ቤት* ሲሠራ የአርዘ ሊባኖስ እንጨት እንደላክለት ሁሉ ለእኔም እንዲሁ አድርግልኝ።+ 4 እነሆ፣ በፊቱ ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ ለማጠን፣ የሚነባበረውን ዳቦ*+ ዘወትር በዚያ ለማስቀመጥ እንዲሁም በየጠዋቱና በየማታው፣+ በየሰንበቱ፣+ በየወር መባቻውና+ በአምላካችን በይሖዋ የበዓላት ወቅቶች+ የሚቃጠል መባ ለማቅረብ ለአምላኬ ለይሖዋ ስም ቤት ልሠራና ለእሱ ልቀድሰው አስቤአለሁ። ይህም እስራኤላውያን ሁልጊዜ ሊፈጽሙት የሚገባ ግዴታ ነው። 5 አምላካችን ከሌሎች አማልክት ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ስለሆነ የምሠራውም ቤት ታላቅ ይሆናል። 6 ለእሱ ቤት መሥራት የሚችል ማነው? ሰማያትና የሰማያት ሰማይ ሊይዙት አይችሉምና፤+ በፊቱ የሚጨስ መሥዋዕት የሚቀርብበት ስፍራ ካልሆነ በስተቀር ለእሱ ቤት እሠራለት ዘንድ እኔ ማን ነኝ? 7 አሁንም በወርቅ፣ በብር፣ በመዳብ፣+ በብረት፣ በሐምራዊ ሱፍ፣ በደማቅ ቀይ ክርና በሰማያዊ ክር ሥራ የተካነ እንዲሁም ቅርጻ ቅርጽ የመሥራት ችሎታ ያለው የእጅ ጥበብ ባለሙያ ላክልኝ። እሱም አባቴ ዳዊት ካዘጋጃቸው የተካኑ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቼ ጋር በይሁዳና በኢየሩሳሌም አብሮ ይሠራል።+ 8 የአርዘ ሊባኖስ፣ የጥድና+ የሰንደል ዛፍ+ ሳንቃ ከሊባኖስ ላክልኝ፤ አገልጋዮችህ የሊባኖስን+ ዛፎች በመቁረጥ ረገድ የተካኑ መሆናቸውን በሚገባ አውቃለሁ። አገልጋዮቼ ከአገልጋዮችህ ጋር አብረው በመሥራት+ 9 በርካታ ሳንቃዎችን ያዘጋጁልኛል፤ የምሠራው ቤት እጅግ ታላቅ ነውና። 10 እነሆ፣ ዛፍ ቆራጭና እንጨት ፈላጭ ለሆኑት አገልጋዮችህ ቀለብ እንዲሆናቸው 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ* ስንዴ፣ 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ* ገብስ፣ 20,000 የባዶስ መስፈሪያ* የወይን ጠጅና 20,000 የባዶስ መስፈሪያ ዘይት እሰጣቸዋለሁ።”+

11 በዚህ ጊዜ የጢሮስ ንጉሥ ኪራም የሚከተለውን መልእክት በጽሑፍ ለሰለሞን ላከለት፦ “ይሖዋ ሕዝቡን ስለሚወድ አንተን በእነሱ ላይ ንጉሥ አድርጎ ሾመህ።” 12 ከዚያም ኪራም እንዲህ አለ፦ “ሰማያትንና ምድርን የሠራው የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ውዳሴ ይድረሰው፤ ምክንያቱም ለይሖዋ ቤት፣ ለመንግሥቱም ቤት የሚሠራ ልባምና አስተዋይ+ የሆነ ጥበበኛ ልጅ ለንጉሥ ዳዊት ሰጥቷል።+ 13 አሁንም አስተዋይ የሆነውን ኪራምአቢ+ የተባለውን የእጅ ጥበብ ባለሙያ ልኬልሃለሁ፤ 14 እናቱ ከዳን ወገን ስትሆን አባቱ ግን የጢሮስ ሰው ነው፤ እሱም በወርቅ፣ በብር፣ በመዳብ፣ በብረት፣ በድንጋይ፣ በሳንቃ፣ በሐምራዊ ሱፍ፣ በሰማያዊ ክር፣ ጥራት ባለው ጨርቅና በደማቅ ቀይ ክር ሥራ ልምድ ያካበተ ነው።+ ማንኛውንም ቅርጻ ቅርጽ መቅረጽ እንዲሁም የተሰጠውን ማንኛውንም ንድፍ መሥራት ይችላል።+ አንተ ጋ ካሉትም ሆነ ከጌታዬ ይኸውም ከአባትህ ከዳዊት የተካኑ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ሆኖ ይሠራል። 15 አሁንም ጌታዬ ቃል በገባው መሠረት ስንዴውን፣ ገብሱን፣ ዘይቱንና የወይን ጠጁን ለአገልጋዮቹ ይላክ።+ 16 እኛም የምትፈልገውን ያህል ከሊባኖስ+ ዛፎች ቆርጠን አንድ ላይ በማሰር በባሕር ላይ እያንሳፈፍን ወደ ኢዮጴ+ እናመጣልሃለን፤ አንተም ወደ ኢየሩሳሌም ልትወስደው ትችላለህ።”+

17 በዚህ ጊዜ ሰለሞን አባቱ ዳዊት ካደረገው ቆጠራ+ በኋላ በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የባዕድ አገር ወንዶች ሁሉ ቆጠረ፤+ ቁጥራቸውም 153,600 ሆነ። 18 ከእነሱም መካከል 70,000ዎቹን ተራ የጉልበት ሠራተኞች፣* 80,000ዎቹን በተራሮቹ ላይ ድንጋይ ጠራቢዎች፣+ 3,600ዎቹን ደግሞ ሰዎቹን የሚያሠሩ የበላይ ተመልካቾች አድርጎ ሾማቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ