መዝሙር 37:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ 11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፤+በብዙ ሰላምም እጅግ ደስ ይላቸዋል።+ ምሳሌ 29:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ክፉዎች ሲበዙ ክፋት ይበዛል፤ጻድቃን ግን የእነሱን ውድቀት ያያሉ።+ ሚልክያስ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እናንተም በጻድቁና በክፉው እንዲሁም አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው ሰው መካከል ያለውን ልዩነት ዳግመኛ ታያላችሁ።”+ ማቴዎስ 13:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 በዚህ ሥርዓት* መደምደሚያም እንደዚሁ ይሆናል። መላእክት ተልከው ክፉዎችን ከጻድቃን ይለያሉ፤
10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ 11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፤+በብዙ ሰላምም እጅግ ደስ ይላቸዋል።+