መዝሙር 37:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤ መንገዱንም ተከተል፤እሱም ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ምድርንም ትወርሳለህ። ክፉዎች ሲጠፉ+ ታያለህ።+ ራእይ 18:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ሰማይ ሆይ፣ በእሷ ላይ በደረሰው ነገር ደስ ይበልህ፤+ ደግሞም እናንተ ቅዱሳን፣+ ሐዋርያትና ነቢያት ደስ ይበላችሁ፤ ምክንያቱም አምላክ ለእናንተ ሲል ፈርዶባታል!”+
20 “ሰማይ ሆይ፣ በእሷ ላይ በደረሰው ነገር ደስ ይበልህ፤+ ደግሞም እናንተ ቅዱሳን፣+ ሐዋርያትና ነቢያት ደስ ይበላችሁ፤ ምክንያቱም አምላክ ለእናንተ ሲል ፈርዶባታል!”+