ዘፍጥረት 28:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በመሆኑም ይስሐቅ ያዕቆብን ጠርቶ ባረከውና እንዲህ ሲል አዘዘው፦ “ከከነአን ሴቶች ልጆች ሚስት እንዳታገባ።+ 2 ቆሮንቶስ 6:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከማያምኑ ጋር አቻ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ።*+ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ኅብረት አለው?+ ወይስ ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ያገናኘዋል?+