ዘፍጥረት 28:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ በምትሄድበት ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ወደዚህችም ምድር እመልስሃለሁ።+ የገባሁልህን ቃል እስክፈጽምልህ ድረስ አልተውህም።”+ ዘፍጥረት 31:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ዓምድ አቁመህ የቀባህበትና በዚያም ለእኔ ስእለት የተሳልክበት የቤቴል+ እውነተኛው አምላክ እኔ ነኝ።+ በል አሁን ተነስተህ ከዚህ ምድር ውጣ፤ ወደተወለድክበትም ምድር ተመለስ።’”+
13 ዓምድ አቁመህ የቀባህበትና በዚያም ለእኔ ስእለት የተሳልክበት የቤቴል+ እውነተኛው አምላክ እኔ ነኝ።+ በል አሁን ተነስተህ ከዚህ ምድር ውጣ፤ ወደተወለድክበትም ምድር ተመለስ።’”+