-
ኢሳይያስ 61:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣
ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅ
እንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+
አምላካችን የሚበቀልበትንም ቀን እንዳውጅ፣+
የሚያለቅሱትንም ሁሉ እንዳጽናና ልኮኛል፤+
-
ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣
ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅ
እንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+
አምላካችን የሚበቀልበትንም ቀን እንዳውጅ፣+
የሚያለቅሱትንም ሁሉ እንዳጽናና ልኮኛል፤+