ዘፍጥረት 46:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዮሴፍ በግብፅ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሁለት* ነበሩ። ወደ ግብፅ የገቡት የያዕቆብ ቤተሰቦች በአጠቃላይ 70* ነበሩ።+ ዘፀአት 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከያዕቆብ አብራክ የወጡት* በጠቅላላ 70* ነበሩ፤ ዮሴፍ ግን ቀድሞውኑም እዚያው ግብፅ ነበር።+ የሐዋርያት ሥራ 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ ዮሴፍ መልእክት ልኮ አባቱን ያዕቆብንና ዘመዶቹን ሁሉ ከዚያ አገር አስጠራ፤+ እነሱም በአጠቃላይ 75 ሰዎች* ነበሩ።+