ዘፍጥረት 46:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዮሴፍ በግብፅ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሁለት* ነበሩ። ወደ ግብፅ የገቡት የያዕቆብ ቤተሰቦች በአጠቃላይ 70* ነበሩ።+ ዘዳግም 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አባቶችህ ወደ ግብፅ ሲወርዱ 70* ነበሩ፤+ አሁን ግን አምላክህ ይሖዋ በሰማያት ላይ እንዳሉ ከዋክብት ቁጥርህን አብዝቶታል።+