የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 3:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ከዚያም አምላክ ሙሴን በድጋሚ እንዲህ አለው፦

      “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘የአባቶቻችሁ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣+ የይስሐቅ አምላክና+ የያዕቆብ አምላክ+ የሆነው ይሖዋ ወደ እናንተ ልኮኛል።’ ይህ ለዘላለም ስሜ ነው፤+ ከትውልድ እስከ ትውልድ የምታወሰውም በዚህ ነው።

  • ዘፀአት 6:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ሁሉን ቻይ አምላክ+ ሆኜ እገለጥላቸው ነበር፤ ይሖዋ የሚለውን ስሜን+ በተመለከተ ግን ራሴን ሙሉ በሙሉ አልገለጥኩላቸውም።+

  • ዘፀአት 20:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 “ከግብፅ ምድር፣ ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+

  • ዘዳግም 10:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ የአማልክት አምላክና+ የጌቶች ጌታ እንዲሁም ታላቅ፣ ኃያል፣ የሚያስፈራ፣ ለማንም የማያዳላና+ ጉቦ የማይቀበል አምላክ ነው።

  • መዝሙር 83:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+

      አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ።

  • መዝሙር 99:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ሕዝቦች ታላቅ ስምህን ያወድሱ፤+

      ስምህ እጅግ የሚፈራና ቅዱስ ነውና።

  • መዝሙር 113:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ከፀሐይ መውጫ አንስቶ እስከ መግቢያው ድረስ

      የይሖዋ ስም ይወደስ።+

  • ኢሳይያስ 42:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እኔ ይሖዋ ነኝ። ስሜ ይህ ነው፤

      ክብሬን ለሌላ፣*

      ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ