ኢያሱ 17:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እስራኤላውያን እያየሉ በሄዱ ጊዜ ከነአናውያንን የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ አስገደዷቸው፤+ ይሁን እንጂ ሙሉ በሙሉ አላባረሯቸውም።*+