መዝሙር 37:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+በእሱ ታመን፤ እሱም ለአንተ ሲል እርምጃ ይወስዳል።+ ምሳሌ 17:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እውነተኛ ወዳጅ ምንጊዜም አፍቃሪ ነው፤+ደግሞም ለመከራ ቀን የተወለደ ወንድም ነው።+