-
1 ሳሙኤል 18:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 በዚህም ምክንያት ሳኦል ዳዊትን ከበፊቱ ይልቅ ፈራው፤ በመሆኑም ዕድሜውን ሙሉ የዳዊት ጠላት ሆነ።+
-
-
1 ሳሙኤል 23:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 የሚደበቅባቸውን ቦታዎች በሙሉ በደንብ አጣሩ፤ ከዚያም ተጨባጭ ማስረጃ ይዛችሁልኝ ኑ። እኔም አብሬያችሁ እሄዳለሁ፤ በዚያ አገር የሚገኝ ከሆነ ከይሁዳ ሺዎች* ሁሉ መካከል የገባበት ገብቼ አወጣዋለሁ።”
-