የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 18:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በጭንቅ ውስጥ ሳለሁ ይሖዋን ጠራሁት፤

      እርዳታ ለማግኘት አምላኬን አጥብቄ ተማጸንኩት።

      በመቅደሱ ሆኖ ድምፄን ሰማ፤+

      እርዳታ ለማግኘት የማሰማውም ጩኸት ወደ ጆሮው ደረሰ።+

  • መዝሙር 31:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁ።+

      ፈጽሞ አልፈር።+

      ከጽድቅህ የተነሳ ታደገኝ።+

  • መዝሙር 31:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ይሖዋ ሆይ፣ በጭንቀት ስለተዋጥኩ ሞገስ አሳየኝ።

      መከራ ዓይኔንም ሆነ መላ ሰውነቴን አድክሞታል።*+

  • መዝሙር 34:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 የጻድቅ ሰው መከራ* ብዙ ነው፤+

      ይሖዋ ግን ከመከራው ሁሉ ይታደገዋል።+

  • መዝሙር 143:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 የጥንቱን ዘመን አስታውሳለሁ፤

      ባከናወንካቸው ነገሮች ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤+

      የእጆችህን ሥራ በታላቅ ጉጉት አውጠነጥናለሁ።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ