የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 39:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 በዚህ ቤት ውስጥ ከእኔ የሚበልጥ ሰው የለም፤ ጌታዬ ከአንቺ በስተቀር ምንም ያልሰጠኝ ነገር የለም፤ ይህን ያደረገውም ሚስቱ ስለሆንሽ ነው። ታዲያ እንዲህ ያለውን እጅግ መጥፎ ድርጊት በመፈጸም በአምላክ ላይ እንዴት ኃጢአት እሠራለሁ?”+

  • መዝሙር 32:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በመጨረሻ ኃጢአቴን ለአንተ ተናዘዝኩ፤

      ስህተቴን አልሸፋፈንኩም።+

      “የፈጸምኳቸውን በደሎች ለይሖዋ እናዘዛለሁ” አልኩ።+

      አንተም ስህተቴንና ኃጢአቴን ይቅር አልክ።+ (ሴላ)

  • መዝሙር 38:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ከቁጣህ የተነሳ መላ ሰውነቴ ታመመ።*

      ከኃጢአቴም የተነሳ አጥንቶቼ ሰላም የላቸውም።+

  • መዝሙር 51:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። ከቤርሳቤህ ጋር ግንኙነት ከፈጸመ በኋላ ነቢዩ ናታን መጥቶ ባነጋገረው ጊዜ ዳዊት ያቀረበው ማህሌት።+

  • መዝሙር 51:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 አንተን፣ አዎ ከማንም በላይ አንተን* በደልኩ፤+

      በአንተ ዓይን ክፉ የሆነውን ነገር ፈጸምኩ።+

      ስለዚህ አንተ በምትናገርበት ጊዜ ጻድቅ ነህ፤

      በምትፈርድበት ጊዜም ትክክል ነህ።+

  • ምሳሌ 28:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የሠራውን በደል የሚሸፋፍን አይሳካለትም፤+

      የሚናዘዝና የሚተወው ሁሉ ግን ምሕረት ያገኛል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ